በአትሎስ የአንድ ማይል ውድድር ኬንያዊቷ ፌዝ ስታሸንፍ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ሁለተኛ ወጥታለች ።
###########################
በአሜሪካ ኒውዮርክ በተካሄደው አትሎስ የአንድ ማይል ውድድር ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኬፕዬጎን በ4:17.78 በሆነ ስዓት ስታሸንፍ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ሁለተኛ ወጥታለች ።
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 4:19.75 ወስዶባታል።
በውድድሩ ላይ የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በ4:33.20 በመግባት 4ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
ኬኒያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዮጎን ለሁለተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችላለች ።