ታህሳስ 5/2018 ዓ.ም

መነሻ እና መዳረሻውን መቐለ ከተማ ሮማናት አደባባይ ባደረገው ደማቅ ውድድር፣ ቡድን በሴቶች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ15 ነጥቦች በቀዳሚነት አጠናቋል ።

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ22ነጥቦች ሁለተኛ ፣ትግራይ ክልል በ62 ነጥቦች ሶስተኛ ወጥተዋል።

በወንዶች ትግራይ ክልል በ28 ነጥቦች ቀዳሚ ሆኗል።

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ29 ነጥቦች ሁለተኛ ፣ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተመሳሳይ 29 ነጥቦች በዘጊ ሶስተኛ ደረጃ ይዞ ውድድራቸውን አጠናቀዋል ።

የሴቶች ውጤት

1.ዉዴ ከፈለ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

2.እመቤት ከበደ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

3.ካሳነሽ አየነዉ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

4. ብርቱካን ሞላ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ

5. አልማዝ ባራኪከኢትዮ ኤሌክትሪክ

6 አሰፉ አብርሃ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ

7.ዝይን አየልኝ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ

8.ማረጉ ተስፋይ ከትግራይ ክልል

የወንዶች ውጤት

1. አታክልት ኪዳኑ ከትግራይ ክልል

2. ገ/ኪሮስ አዳነ ከትግራይ ክልል

3.አያና ገነቴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

4. ግዛቸው ሙሴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

5.ሀይለማርያም አማረ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ

6.ሰመረ ሞላ ከትግራይ ክልል

7.ስማቸው ሰውነት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ

8.ባቲ በራ ከኢትዮ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ

Categories: Uncategorized