አዳዲስ ዜናዎች

5ኛቀን እና 6ኛቀን ውሎ የኢትዮጵያ ታዳጊዎች 15፣16፣ 17 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና
ለ2ኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከየካቲት 23 - 28/2013 ዓ ም በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት አሰላ ከተማ አረንጓዴው ስቴድዮም ሲካሄድ ...
ዝርዝር
ዝርዝር

2ኛቀን ውሎ የኢትዮጵያ ታዳጊዎች 15፣16፣ 17 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና
በአሰላ አረንጓዴ ስቴድየም እየተካሄደ ባለውና 2ኛ ቀኑን በያዘው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች 15፣ 16 እና 17 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት፣ ...
ዝርዝር
ዝርዝር

1ኛቀን ውሎ የኢትዮጵያ ታዳጊዎች 15፣16፣ 17 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና
ለ2ኛ ጊዜ በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም ከየካቲት 23-28/2013 ዓም ለተከታታይ 6 ቀናት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች 15፣16፣ 17 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ...
ዝርዝር
ዝርዝር

የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት የድል በዓልን አስመልክቶ የሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ተካሄደ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት የድል በዓልን አስመልክቶ የሩጫ ውድድር ዛሬ እሁድ የካቲት 21/2013 ዓም ...
ዝርዝር
ዝርዝር

ኮ/ር ደራርቱ ቱሉ ከሱማሌ ብ/ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ጋር በአትሌቲክስ ልማትና ውጤታማነት ዙሪያ ተወያዩ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ኮ/ር ደራርቱ ቱሉ ከሱማሌ ብ/ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ጋር በአትሌቲክስ ልማትና ...
ዝርዝር
ዝርዝር

የ14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን አሸናፊዎች:-
በሴቶች 1ኛ ሰንበሬ ተፈሪ 1:10:51.46 ከፌዴ/ማረሚያ፣ 2ኛ ህይወት ገ/ኪዳን 1:10:53.93 ከአልሚ ኦላንዶ፣ 3ኛ ፋታው ዘራይ 1:10:57.46 ከኢት/ንግድ ባንክ፣ 4ኛ መሠረት ...
ዝርዝር
ዝርዝር

በምስራቁ የሃገራችን ክፍል በአትሌቲክስ መነቃቃት ለመፍጠር ዓላማ ያደረገ ጉዞ ተደረገ
በምስራቁ የሃገራችን ክፍል በአትሌቲክስ መነቃቃት ለመፍጠር ዓላማ ያደረገ ጉዞ ተደረገ:- በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ወ/ሮ ሳራ ሀሰን፣ ...
ዝርዝር
ዝርዝር

14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶንን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ
የፊታችን እሁድ የካቲት 14/2013 ዓ.ም. በድሬደዋ ከተማ የሚካሄደውን 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድርን አስመልክቶ ዛሬ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ራስ ሆቴል ...
ዝርዝር
ዝርዝር

14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድርን አስመልክቶ የተዘጋጀው ቴክኒካል ስብሰባ ተካሄደ፣
በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ የኢአፌ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ወ/ሮ ፎዚያ ኢድሪስ፣ ወ/ሮ ሳራ ሀሰን፣ ኮ/ር ማርቆስ ...
ዝርዝር
ዝርዝር