September 25, 2025 sebsibe ለመገናኛ ብዙሃን ! የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጃፓን ቶኪዮ በተካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ መሳተፋ ይታወቃል ። በሻምፒዮናው ዙሪያ ነገ መስከረም 16/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 4:00 ላይ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ለመገናኛ ቡዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። ስለሆነም በቦታው እና በሰዓቱ ተገኝታችሁ ለስፖርት ቤተሰብ እንድታደርሱ በአክብሮት እንጠይቃለን ።