46ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ውድድር እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 10/2026 በአሜሪካን አገር ፍሎሪዳ ከተማ እንደሚካሄድ ይታወቃል ።

በመሆኑም የውድድሩ መርሀግብር ከተለመደው ጊዜ ወደ ሶስት ወር ቀደም ብሎ ስለተያዘ 43ኛው የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር ህዳር 7/2018 ዓ.ም ስለሚካሄድ የማጣሪያ ውድድራችሁን ከጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር ከሁለት እስከ ሶስት ሳምንት በፊት በማድረግ ተዘጋጅታችሁ በውድድሩ ላይ እንድትሳተፋ በአክብሮት እናሳስባለን ።

Loading

sebsibe

* Senior Information expert in Ethiopia Athletics Federating
* Website and Social media Administrator

Similar Posts
Latest Posts from ኢ አ ፌ