

በዙሪክ ዳይመንድ ሊግ በሴቶች 3000 ሜትር ውድድር አትሌት ፋንታዬ በላይነህ አሸነፈች
###########################
ማምሻውን በዙሪክ በተካሄደው የመጨረሻ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በሴቶች 3000 ሜትር ውድድር አትሌት ፋንታዬ በላይነህ አሸንፋለች።
አትሌት ፋንታዬ 8:40.56 በመግባት በአንደኝነት አሸንፋለች ።
አትሌት ልቅና አምባዉ በ8:41.06 በሆነ ስዓት ሶስተኛ ፣አትሌት አለሽኝ ባወቀ በ8:42.35 በመግባት አምስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቀዋል ።