3ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምቀት ተጠናቋል
ለተከታታይ ሰባት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ የቆየው 13ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምቀት ተጠናቋል ።
ከ20 ዓመት በታች አጠቃላይ ውጤት :-
1ኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-248 ነጥብ
2ኛ መቻል-215 ነጥብ
3ኛ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ -189
ከ18 ዓመት በታች አጠቃላይ ውጤት :-
1ኛ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ-279 ነጥብ
2ኛ ጥሩነሽ ዲባባ-228 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ክልል-103
በሻምፒዮናው ላይ 8 ክልሎች ፣2 ከተማ አስተዳደሮች፣ 35 ክለቦች፣ ማሰልጠኛ ማዕከላትና ተቋማት ተሳትፈዋል ።




