በታላቅ ድምቀት የተካሄደው 18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውጤት :-
1. ሌሊሳ ፉፋ ኦሮሚያ ፖሊስ 1:03.46
2. ነጋሳ ደቀባ ኦሮሚያ /ኮን/ኢን 1:03.49
3. ሰይፉ ቱራ በግል 1:03.58
4. ብርሃኑ ወንድሙ ሸገር ሲቲ 1:04.01
5. አዲሱ ግርማ ሸገር ሲቲ 1:04.06
6. ወርቅነህ ታደሰ ሸገር ሲቲ 1:04.09
ሴት
1. ፋንቱ ወርቁ ኢት/ኤሌክትሪክ 1:13.30
2. አይናለም ደስታ መቻል 1:13.40
3. ብዙአገር አደራ ሸገር ሲቲ. 1:13.43
4. አበራ ሹማ። በግል. 1:13.47
5.ፅጌ ሀ/ ስላሴ። ኢት/ኤሌክትሪክ 1:13.56
6.ጉዴ ጫላ ኦሮ/ሚያ ፓሊስ 1:14.11
አጠቃላይ አሸናፊ
በወንድ
1ኛ ሸገር ሲቲ 31
2ኛ ኦሮ/ፓሊስ 51( በዘጊ ነጥብ )
3ኛ ኦሮ/ኮን/ኢን 51
በሴት
1ኛ ኢት/ኤሌክ 29
2ኛ ኢት/ ንግድ ባንክ 89
3ኛ ኦሮ/ፓሊስ። 98




