41ኛዉ የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ዉድድር አጠቃላይ ዉጤት :-
1,ገመቹ ያደሳ ኢት/ኤሌክትሪክ- : 2:12.43
2,ጋዲሳ አጀበ መቻል 2:13.40
3,አሰፋ ተፈሪ ኢት/ኤሌክትሪክ 2:14.12
4,ድርቤ ሮቢ ፌደራል ፖሊስ 2:14.23
5,ማሞ መንግስቱ ኢት/ኤሌክትሪክ 2:15.05
6,ፅዳት አበጀ ኢት/ኤሌክትሪክ 2:15.12
7,ሸንጉ ከበደ መቻል 2:15.15
8,ጥላሁን ስሜ መቻል 2:15.32
በሴቶች
1,መሠረት ገብሬ ኦሮሚያ ክልል 2:40.50
2,አሹማር አበና መቻል – 2:43.15
3,አሲመረ በየነ መቻል 2:43.18
4,ትዕግስት ጌትነት ኢት/ኤሌክትሪክ 2:43.27
5,አበበች አፈወርቅ መቻል 2:43.37
6,መልዕክቱ ወርቅነህ መቻል 2:43.48
7, መሰረት ሂርዳ ኢት/ ንግድ ባንክ 2:44.09
8,ዘርፌ ልመንህ መቻል 2:44.20
አንጋፋ አትሌት ከ50 ዐመት በላይ
ወንዶች
1,ስዩም ደበሌቨ ኦሮ/አንጋፋ
2,ገዛኸኝ ገብሬ አ.አ አንጋፋ
3,አያሌዉ እንዳለ አ.አ አንጋፋ
4,አብደላ ሱሉማን አ.አ አንጋፋ
5,ደረጀ ገመቹ ኦሮ/አንጋፋ
6,ንጋቱ አጋ አ.አ አንጋፋ
አንጋፋ ወንዶች ከ50 ዐመት በታች
1,በቀለ ረታ አማራ አንጋፍ
2,ጋዲሳ ገረመዉ ኦሮ/ አንጋፋ
3,አሰፋ ጥላሁን አ/አ አንጋፍ
4,አዘዘ ለማ አማራ አንጋፍ
5,አሰፋ መገርሳ አማራ አንጋፍ
6,ተስፍዬ ያያ ኦሮ/ አንጋፋ
አንጋፋ ሴቶች ከ50 ዐመት በታች
1,አበሩ ዘውዱ ኦሮ/ አንጋፋ
2,እህተብርሀን አዳሙ ኦሮ/ አንጋፋ
3,አይሻ ኑር ኦሮ/ አንጋፋ
4,ኩሪ መገርሴ አ/አ አንጋፍ
5,ሰላማዊት አዳፍሬ አ/አ አንጋፍ
6,መሰረት በየነ አ/አ አንጋፍ
አጠቃላይ አሸናፊ
በወንዶች
1,- ኢትዮ ኤሌትሪክ በ15 ነጥብ
2,-መቻል 29 ነጥብ
3,-ፌደራል ፖሊስ 73 ነጥብ
በሴቶች
1,- መቻል 16 ነጥብ
2,- ኦሮሚያ ፖሊስ 62 ነጥብ
3,- አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 70 ነጥብ





