አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ዜናዎች


የቅርብ ዜናዎች

ለዓለም ታዳጊዎች የአትሌቲክስ ቡድናችን የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ፤

  በስነ ስርአቱ መጀመሪያ ላይ በሪዮ ኦሎምፒክ 10,000 ሜ. ሴቶች የሪከርድ ባለቤቷ አትሌት አልማዝ አያና የIAAF የክብር ሽልማት በክቡር ዶ/ር ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ተበርክቶላታል፡፡ በመቀጠልም ከሐምሌ 5 – 9/2009 ዓ.…

ለ10ኛው የኣለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ቡድናችን አቀባበል ተደረገ፤

በኬንያ ካሳራኒ ሲካሄድ በሰነበተው 10ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በ4 ወርቅ፣ በ3 ብርና በ5 ነሃስ ሜዳልያዎች ከ131 ሃገራት 5ኛ ደረጃን በመያዝ ትላንት ሐምሌ 10/2009 ዓ. ም. ከቀኑ 7፡30…

10ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ፤

እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ደስ አለን!!   10ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 131 የዓለም ሃገራት ተሳትፈውበት ዛሬ ሐምሌ 9/2009 ዓ. ም. ተጠናቋል፡፡ ኢትዮጵያም 4 የወርቅ፣ 3 የብርና 5 የነሃስ ሜዳልያ…

በ10ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ3ኛው ቀን

በ10ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና  በ2000 ሜ መሰናክል ሴቶች፣3ኛ. እታለማሁ ስንታየሁ፣ ነሃስ፣ 6፡35.79፣ በ1500 ሜ. ወንዶች፤ 2ኛ. አበበ ዲሳሳ፣ ብር፣ 3፡48.653ኛ. በለጠ መኮንን፣ ነሃስ፣ 3፡50.64 የፍጻሜ ወንዶች ሱሉስ ዝላይ አትሌት አዲር…

በ10ኛ የአለም ታዳጊበ10ኛ የአለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የዛሬ ሐምሌ 7/2009 ዓ. ም.

በ10ኛ የአለም ታዳጊበ10ኛ የአለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የዛሬ ሐምሌ 7/2009 ዓ. ም. ውድድር አትሌት አለሙ ቂጤሳ 5፡49.79፣ አትሌት ግርማ ድሪባ 5፡47.86 በሆነ ጊዜ በመግባት በ2000 ሜ መሰናክል ወንዶች ሁለቱም ኢትዮጵያውያን…

የአለም ከ 18 አመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር በመጀመሪያው ቀን ውሎ የ3000ሜ የወንዶች ማጣሪያ ውድድር

ኬንያ እያስተናገደችው በሚገኘው 10ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሁለተኛው ቀን 3000ሜ የማጣሪያ ውድድር ሰለሞን ባረጋ 7፡55፡73 ና ሚልኬሳ መንገሻ 8፡05፡87 በማምጣት ወደ ፍፃሜ ውድድር ማለፍ ችለዋል፡፡  

የአለም ከ 18 አመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር በመጀመሪያው ቀን ውሎ የ3000ሜ የሴቶች ውድድር

ታዳጊ አትሌቶቻችን በ3000 ሜ ሴቶች ወርቅና ነሃስ በማግኘት አሸንፈዋል፡፡  1 አበራሽ ምንስዎ Eth 9:24.62 2 ኢማኩሌቴ ቼፕክሩይ KEN 9:24.69 3 ይታይሽ መኮንን ETH 9:28.46  

የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው እለት ሐምሌ 5/2009 ዓ. ም. . . . . .

ኬንያ ካሳራኒ ስቴድዮም ላይ በተካሄደው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመክፈቻ ማጣሪያ ውድድር በ400 ሜ ሴቶች ሃና አምሳሉ ማጣሪያውን አልፋ ነገ ሐሙስ ሐምሌ 6/2009 ዓ. ም. ከቀኑ 6፡15 ሰዓት ላይ በሚካሄደው…

ለ10ኛው የዓለም ታዳጊ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቡድናችን መመሪያ ተሰጠ፤

ለ10ኛው የዓለም ታዳጊ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቡድናችን መመሪያ ተሰጠ፤       እሁድ ሐምሌ 2/2009 ዓ. ም. ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ለልኡካን ቡድኑ አባላት መመሪያ…

የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ልኡካን ቡድን ከአልጀሪያ ሲመለስ ሽልማት ተበረከተለት፤

የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ልኡካን ቡድን ከአልጀሪያ ሲመለስ ሽልማት ተበረከተለት፤ ሰኔ 27/2009 ዓ. ም. ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በተካሄደ የማበረታቻ ሽልማት ሥነ ስርዓት በ13ኛው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በ1ኝነት…
Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting