2ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ሁለተኛ ቀን የአትሌቲክስ ውድድር ተካሄደ
#
ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም
ሁለተኛ ቀኑን የያዘው 2ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የአትሌቲክስ ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በተለያዩ የፍፃሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች ተካሂዷል ።
በዚህም መሰረት :-
ሱሉስ ዝላይ ሴት
ቦቱ ኢተፋ ኦሮሚያ 11.00 ሜ 1ኛ
ኡጁሉ ኡመድ አዲስ አበባ 10:46 ሜ 2ኛ
ማቲ አብደታ ኦሮሚያ 10:32 ሜ 3ኛ
ጦር ውርወራ ሴት
ቢፍቱ ባሪሶ ኦሮሚያ 34.30ሜ 1ኛ
ኡባንግ ኘየል አዲስ አበባ 32.68 2ኛ
ሣምራዊት ገዛኸኝ ደቡብ ኢትዮጵያ 30.19 3ኛ
ዲስከስ ውርወራ ወንድ
ሚኤሶ ገልገሎ ኦሮሚያ 38.70 ሜ 1ኛ
ታምራት ተፈራ ኦሮሚያ 34.15 ሜ 2ኛ
ብርሃኑ ተሾመ ደቡብ ኢትዮጵያ 30.85 ሜ 3ኛ
ጦር ውርወራ ወንድ
ይሰሀቅ ነገሪ ኦሮሚያ 57.21 ሜ 1ኛ
ለታ ሻፊ ኦሮሚያ 53.04 ሜ 2ኛ
አጥናፍ ሀሮዬ ሲዳማ 48.73 ሜ 3ኛ
3000 ሜትር ወንድ
ከበደ መርጊያ ኦሮሚያ 8:10.78 1ኛ
ጎይቶኦም መኮነን ትግራይ 8:12.00 2ኛ
ክብሮም ተዘራ ትግራይ 8:12.49 3ኛ
400ሜ ሴት
ኩርኒ ደስታ ኦሮሚያ 58:83 1ኛ
የኔነሽ ማርቆስ ሲዳማ 59:20 2ኛ
ሀና ሚክያስ ደቡብ ኢትዮጵያ 59:39 3ኛ
400 ሜ ወንድ
ዘርፉ ዘማች ሲዳማ 49.17 1ኛ
ይሁን ዘመኑ አዲስ አበባ 49.84 2ኛ
ቴድሮስ ተወልደ ትግራይ 50:37 3ኛ
ከፍታ ዝላይ ወንድ
ዩሴፍ ዋቁማ ኦሮሚያ 1.90 1ኛ
ጃክ ማች አዲስ አበባ 1.90 2ኛ
በንቲ ገብረማርያም ኦሮሚያ 1.70













