።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የኢትዮጵያ አትሌቲክ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ኢንጅነር ጌቱ ገረመው ፣የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና አቃቤ ነዋይ ወ/ሮ አበባ ዮሴፍ፣ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልናየዲሲፒሊንና ቅሬታ ሰሚ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር ትዕዛዙ ሞሴ እና ጽ/ቤት ሃላፊ ዶ/ር አመንሲሳ ከበደ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው የልዑክ ቡድኑን ሸኝተዋል ።