#
2ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የአትሌቲክስ ውድድር ሶስተኛ ቀን መርሀግብር በተለያዩ የፍፃሜ ውድድሮች ቀጥሎ ውሏል ።
በዚህም መሰረት :-
ርዝመት ዝላይ ወንድ
አማኑ ግርማ ኦሮሚያ 6:58 1ኛ
አዱኛ አድማሱ ሲዳማ 6:39 2ኛ
ናስር አብደላ ኦሮሚያ 6:24 3ኛ
2000 ሜ ሴት
ቢልሱማ ተሾመ ኦሮሚያ 8:38.05 1ኛ
እመነሽ አዝመራው አማራ 6:39.22 1ኛ
ደስታ አስፋው አዲስ አበባ 6:41.30 1ኛ
110 ሜ መሠ. ወንድ
ዘላለም ደበሳ አዲስ አበባ 14:94 1ኛ
አዲሱ ባልቻ ኦሮሚያ 15:40 2ኛ
ዩሴፍ ኩማ ደቡብ ኢት/ 15:52 3ኛ
800 ሜ ወንድ
መርጋ ሂካ ቤኒሻንጉል 1:55.47 1ኛ
ጫላ ከበደ ኦሮሚያ 1:56.28 2ኛ
ወንድወሠን ፋቃዱ ኦሮሚያ 1:57.13 3ኛ
800 ሜ ሴት
ቢሊሴ ገላና ኦሮሚያ 2:13.11 1ኛ
ደራርቱ ቱጂባ ኦሮሚያ 2:13.37 2ኛ
ዙፋን ደመቀ አማራ 2:13.68 3ኛ
100 ሜ መሰናክል ሴት
ትግስት ባንቲደሩ አዲስ አበባ 15:58 1ኛ
አስቴር ዶጮ ኦሮሚያ 18.47 2ኛ
ሃዊ ገመቹ ኦሮሚያ 18:77 3ኛ
ከፍታ ዝላይ ወንድ
ዩሴፍ ዋቁማ ኦሮሚያ 1.90 1ኛ
ጆክ ማች አዲስ አበባ 1.90 2ኛ
ዳዊት ሹሜ አዲስ አበባ 1.85 3ኛ
ጦር ውርወራ ወንድ
ሙሴ ጆን አዲስ አበባ 59:72 1ኛ
ይሳቅ ነገር ኦሮሚያ 57:21 2ኛ
ለታ ሻፊ ኦሮሚያ 53:09 3ኛ
ሱሉስ ዝላይ ሴት
ቦንቴ ይተፋ ኦሮሚያ 11:09 1ኛ
ውዲ ኦባንግ አዲስ አበባ 10:83 2ኛ
ኡጁሉ ኡመድ አዲስ አበባ 10:46 3ኛ
ዲስከስ ውርወራ ወንድ
ሚኤሴ ገልገሎ ኦሮሚያ 39.70 1ኛ
ታምራት ተፈራ ኦሮሚያ 34.15 2ኛ
ብርሃኑ ተሾመ ደቡብ ኢት/ 30.85 3ኛ
100 ሜ ሴት
ሲኪና ኤሊዶ ማዕከላዊ ኢት/ 12:81 1ኛ
ኡጁሉ ኡዱሉ ጋቤላ 12:99 2ኛ
ታሪኳ ደስታ ኦሮሚያ 13:23 3ኛ
100 ሜ ሴት
ያብስራ በቀለ ኦሮሚያ 10:95 1ኛ
ገላና ፈይሳ አዲስ አበባ 11:21 2ኛ
አዳነ ተመስገን ደቡብ ኢት/ 11:30 3ኛ