ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ተለሀሲ ፍሎሪዳ

በ46ኛው የአለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ትላንት ወደ አዘጋጇ አገር በሰላም የደረሰ ሲሆን በዛሬው እለትም የመጀመሪያውን ልምምዱን ለመስራት እና የመወዳደሪያ ቦታውን ለመመልከት ወደ ውድድር ስፍራው ደርሷል ።

ሁሉም የቡድኑ አባላት በተገቢ ሁኔታ ወደ ውድድር ስፍራው መግባት የሚያስችላቸውን የፈቃድ ባጃቸውን ወስደዋል ፡፡

#TallahasseeFlorida

#WorldCrossCountry

#TeamEthiopia

Categories: Uncategorized