እሁድ ታህሳስ 5/2018 ዓ.ም በመቀለ ከተማ 1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ የጐዳና ውድድር በድምቀት ይካሄዳል::

ክልሎች ከተማ አስተዳደሮች፣ ክለቦች እና ተቋማት የተወዳዳሪዎቻችሁን ምዝገባ እንድታካሂዱ እና የግል ተወዳዳሪዎች በፌዴሬሽኑ የደረት ቁጥር ገዝታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Categories: Uncategorized