የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከነገ ጀምሮ የዓለም አትሌቲክስ አንደኛ ደረጃ አሰልጣኝነትና ዳኝነት ስልጠና ሊሰጥ ነው።
##################################################
ጥር 06/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የዓለም አትሌቲክስ አንደኛ ደረጃ አሰልጣኝነትና ዳኝነት ስልጠና ዙሪያ ዛሬ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የስልጠና፣ጥናትና ምርምር ሰብሳቢ ኢንስትራክተር አድማሱ ሳጂ ፣የኢ.አ.ፌ ጵ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ እንግዳ እና የኢ.አ.ፌ. የስልጠና ፣ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ኢንስትራክተር ሳሙኤል ብርሃኑ በጋራ በመሆን ለመገናኛ ቡዝኃን መግለጫ ሰጥተዋል።
ስልጠናው ከጥር 7-የካቲት 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የሚሰጥ ሲሆን፣የአገር ውስጥ ሁለተኛ ደረጃ ስልጠና ወስደው የላቀ ውጤት ያላቸውን አሰልጣኝና ዳኞችን የአለምአቀፍ ስልጠና በመስጠት በዘርፉ ያሉትን የአሰልጣኝነት እና ዳኝነት ክፍተቶችን ለመሙላት ዓላማ ያደረገ እንደሆነ በመግለጫው ተጠቁሟል ።
በአጠቃላይ 48 የአሰልጣኝነት እንዲሁም 20 በዳኝነት ስልጠናውን የሚወስዱ ሲሆን፣ስልጠናው ኢትዮጵያዊ በሆኑ ሶስት የዓለም አትሌቲክስ ኢንስትራክተሮች የሚሰጥ ይሆናል።
ስልጠናው ከሁሉም ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች እና ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለተውጣጡ አካላት የሚሰጥ እንደሆነ በጋዜጣዊ መግለጫ ተመልክቷል ።
ለመገናኛ ብዙሃን
ለመገናኛ ብዙሃን
የኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የአንደኛ ደረጃ የአለም አትሌቲክስ አሰልጣኝነትና ዳኝነት ስልጠና...
ኦሮሚያ ባንክ ለአዲሱ ተመራጭ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ።
ኦሮሚያ ባንክ ለአዲሱ ተመራጭ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት...
Read Moreየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአመታት ተከማችቶ የነበረውን የሠራተኞች አለመግባባት ችግር በውይይት ሙሉ በሙሉ በመፍታት ደማቅ ታሪክ ፅፏል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአመታት ተከማችቶ የነበረውን የሠራተኞች አለመግባባት ችግር...
Read Moreዛሬ በተከናወኑ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀናጅተዋል።
ዛሬ በተከናወኑ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀናጅተዋል።
###################################################
ታህሳስ 27/2017...
Read Moreየኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የተሰማውን ደስታ ገለፀ ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው...
Read Moreየኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር ፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ ።
የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር ፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና...
Read Moreለሶስት ተከታታይ ቀናት በደሴ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የህፃናት አትሌቲክስ የአሰልጠኞች ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።
ለሶስት ተከታታይ ቀናት በደሴ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የህፃናት አትሌቲክስ የአሰልጠኞች ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።
<!-- wp:paragraph...
Read Moreየአራተኛ ቀን የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር ፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና መርሀግብር በተለያዩ ውድድሮች ተከናውኗል ።
የአራተኛ ቀን የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር ፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ...
Read More