በዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተካፈለው ልኡካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት::
17ኛ የዶኃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ
በ5ኛው ቀን ምሽት 12፡15 ሰዓት ላይ የወንዶች 3,000 ሜ መሰናክል ማጣሪያ ተደርጓል፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዝርዝር ይፋ ሆነ፤
previous arrowprevious arrow
next arrownext arrow
previous arrownext arrow
Slider

አዳዲስ ዜናዎች


በዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተካፈለው ልኡካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት::

ለ17ኛ ጊዜ በኳታር ዶሃ ከመስከረም 16-25/2012ዓ.ም. በተካሄደው የዓለም አትሌቲክሰ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በሁለት ወርቅ፣ አምስት ብር እና አንድ ነሀስ በድምሩ ...
ዝርዝር

17ኛ የዶኃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

በአጠቃላይ 2 ወርቅ፣ 5 ብር እና 1 ነሃስ ድምር 8 ሜዳልያ በማግኘት ኢትዮጵያ ከአለም 5ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዛ የዘንድሮውን ...
ዝርዝር

በ5ኛው ቀን ምሽት 12፡15 ሰዓት ላይ የወንዶች 3,000 ሜ መሰናክል ማጣሪያ ተደርጓል፡፡

በዚህ የማጣሪያ ውድድር ላይ የሚሳተፉ  አትሌቶች ጌትነት ዋለ እ.ኤ.አ ጁላይ 12/2019 ሞናኮ ላይ 8፡05.51 የሆነ የግሉ ጥሩ ሰዓት አለው፤ ጫላ ...
ዝርዝር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዝርዝር ይፋ ሆነ፤

በኳታር ዶኃ በሚካሄደው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዝርዝር ይፋ ሆነ፤ ተ.ቁ የልዑካን ብድን አባላት ስም ዝርዝር ኃላፊነት ...
ዝርዝር

በአማራ ክልል ምዕ/ጎ/ዞን የሚገኙ የቲሊሊ እና የፈረስ ቤት አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ካምፖች ጉብኝት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአማራ ክልል ምዕ/ጎ/ዞን የሚገኙትን የቲሊሊ እና የፈረስ ቤት አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ካምፖችን ሰኔ 5 እና 10/2011 ዓ. ም ...
ዝርዝር

35ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን በደማቅ ሁኔታ በባህርዳር ተከናውኗል።

35ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን በደማቅ ሁኔታ በባህርዳር ተከናውኗል። ሰኔ 9/2011 ዓ. ም በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው በዚህ ውድድር፣ ከ50 ...
ዝርዝር

የIAAF አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ አትሌቲክስ አሰልጣኞች ስልጠና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን፣ ከአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር እና ከኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጋር በመተባበር የIAAF አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ አትሌቲክስ አሰልጣኞች ...
ዝርዝር

የማራቶን አትሌቶች ምርጫ

 የማራቶን አትሌቶች ምርጫ፣ ግንቦት 21/2011 ዓ. ም. የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ17ኛ ጊዜ በዶሃ ኳታር እ.ኤ.አ. ከሴፕቴምበር 27 - ኦክቶበር 6/2019 ...
ዝርዝር

48ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና አጠቃላይ ውጤት

48ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የውድድር ዓይነት 10,000 ርምጃ  ቀን 04/09/11  ቦታ አ/አ ስታድየም  ፆታ ወንድ ሰዓት 12፡40    ደረጃ የተወዳዳሪዉ ...
ዝርዝር

48ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ውሎ

48ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ውሎ የውድድር ዓይነት 200 ሜትር   ቀን 03/09/11  ቦታ አ/አ ስታድየም  ፆታ  ሴት   ሰዓት       ...
ዝርዝር