የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን አሸነፉ

የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል ።

በ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሩ በወንዶች ምድብ የመቻሉ አትሌት ጌታነህ ሞላ ሲያሸንፍ በሴቶች የኦሮሚያ ፖሊስ አትሌትዋ ቢቂሌ አምበሴ አሸንፋለች ።

ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቁ አትሌቶች የ500 ሺህ ብር 2ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛ እና 5ኛ ደረጃን ይዘው ላጠናቀቁ አትሌቶች በቅደም ተከተል 250 ሺህ፣ 100 ሺህ ፣ 50 ሺህ እና 25 ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡

አጠቃላይ ውጤት

ወንዶች

1ኛ አትሌት ጌታነህ ሞላ ከመቻል

2ኛ አትሌት ጭምዴሳ ደበሌ ከኦሮ/ደንና ዱር

3ኛ አትሌት ቢኒያም መላኩ ከመቻል

4ኛ አትሌት ለሚ ተሾመ ከሸገር ሲቲ

5ኛ አትሌት ጅራታ ሌሊሳ ከኮዬፈጨ

በሴቶች

1ኛ አትሌት ቢቂሌ አንበሴ ኦሮሚያ ፓሊስ

2ኛ አትሌት ሃዊ ፈይሳ መቻል

3ኛ አትሌት ግርማዊት ገ/እግዚአብሔር ጉና ንግድ

4ኛ አትሌት ብርጉዴ አዱኛ ኦሮሚያ ፓሊስ

5ኛ አትሌት መቅደስ ሺመልስ በግል

አጠቃላይ የዋንጫ ተሸላሚ

በወንዶች

1ኛ ሸገር ሲቲ 38 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ መቻል 52 ነጥብ

3ኛ ኢት/ ንግድ 86 ባንክ

በሴቶች

1ኛ መቻል 72 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ ኢት/ ንግድ ባንክ 73 ነጥብ

3ኛ ኢ/ኮ/ስ/ኮ 84 ነጥብ

Categories: Uncategorized