የአራተኛ ቀን የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር ፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና መርሀግብር በተለያዩ ውድድሮች ተከናውኗል ።
#############################################################
ታህሳስ 25/2017
አራተኛ ቀኑን የያዘው የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በተለያዩ ውድድሮች ተከናውኗል ።
በመርሀግብሩ መሰረት የፍፃሜ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን:-
10,000ሜ ርምጃ ውድድር ሴት
1ኛ ስንታየሁ ማስሬ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-44:53.49-ወርቅ
2ኛ ውብአለም ሽጉጤ-መቻል-45:52.38-ብር
3ኛ ሂወት አምባው-ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ -44:05.60-ነሀስ
10,000ሜ ርምጃ ወንድ
1ኛ ምስጋናው ዋቁማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-39:43.14-ወርቅ
2ኛ አብዱሰላም አብዱልዋህድ-ለሚ ኩራ-40:32.70-ብር
3ኛ ቢራራ አለም-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-40:38.09-ነሀስ
3000ሜ መሰናክል ወንድ
1ኛ ዘላለም አንሙት -ሲዳማ ቡና-8:54.90-ወርቅ
2ኛ ጀማል ጀዋር -ኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ -8:56.66-ብር
3ኛ ሀይሉ አያሌው -ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ-8:57.03-ነሀስ
400ሜ መሰናክል ሴት
1ኛ ባንቺአየሁ ተሰማ-ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ -57″79-ወርቅ
2ኛ እመቤት ተከተል-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -58″11-ብር
3ኛ ደራርቱ አኖታ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-59″43-ነሀስ
200 ሜ ሴት
1ኛ ራሄል ተስፋዬ -መቻል-23″72-ወርቅ
2ኛ አጃኢባ አልየ -ሲዳማ ቡና-24″11-ብር
3ኛ ሮማን ፀጋዬ -መቻል-24″40-ነሀስ
ምርኩዝ ዝላይ ሴት
1ኛ መሉሰው ደስለው-መቻል-2.60ሜ-ወርቅ
2ኛ አርያት ኦባንግ -ጥሩነሽ ዲባባ-2.60ሜ-ብር
3ኛ ሲፈን ሰለሞን -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-2.60ሜ-ነሀስ
በሻምፒዮናው ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት መሰረት ደፋር፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ቢኒያም ምሩፅ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።
ሻምፒዮናው ነገ ታህሳስ 25/2017ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜውን ያገኛል ።