የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር ፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል፣የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ተከናውኗል ።

#####################################################

ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሰናክል ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስአበባ ከተማ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተከናውኗል ።

በዚህም መሰረት :-

👉ዲስከስ ውርወራ በወንዶች ፍፃሜ

1ኛ ቴድሮስ ቦጋለ-መቻል- 44.80 ሜ-ወርቅ

2ኛ ገበዮሁ ገብረየስ -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -44.79 ሜ-ብር

3ኛ ደሱ ወልደሰንበት -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -44.04 ሜ-ነሀስ

👉ዲስከስ ወርወራ በሴቶች ፍፃሜ

1ኛ አለሚቱ ተ/ስላሴ -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ- 44.12 ሜ-ወርቅ

2ኛ የኔሰው ያረጋል -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -43.24 ሜ-ብር

3ኛ ዙርጋ ኡስማን -መቻል – 42.52 ሜ-ነሀስ

👉የሴቶች 800ሜ ፍፃሜ

1ኛ ፅጌ ዱግማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ- 1:59.60-ወርቅ

2ኛ ንግስት ጌታቸው -ኢትዮ ኤሌክትሪክ -2:00.04-ብር

3ኛ አስቴር አሬሬ – ኦሮሚያ ኮንስትራክሽን -2:02.42-ነሀስ

👉800ሜ ወንዶች ፍፃሜ

1ኛ ዮሀንስ ተፈሪ-ኢኮስኮ -1.47.79-ወርቅ

2ኛ ሞርሲሞድ ካሳሁን -ሸገር-

1.47.99-ብር

3ኛ ዮብሰን ብሩ- መቻል- 1.48.25-ነሀስ

👉400 ሜ ሴቶች ፍፃሜ

1ኛ ራሄል ተስፋዬ -መቻል -53.30-ወርቅ

2ኛ ዱርሲቲ በርማ -ሸገር ሲቲ-

53.69-ብር

3ኛ ሹሬ ጃርሶ -አዳማ -54.02-ነሀስ

👉400 ሜ ወንዶች ፍፃሜ

1ኛ አዲሱ አለምነህ -መቻል-47.05-ወርቅ

2ኛ ኒያል ኛክ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-47.30-ብር

3ኛ ዮሮሰን ግርማ -ሸገር ሲቲ-47.62-ነሀስ

👉ርዝመት ዝላይ ወንዶች ፍፃሜ

1ኛ ቡሌ መላኩ-ሸገር ሲቲ – 7.96ሜ-ወርቅ

2ኛ ድሪባ ግርማ -መቻል- 7.83 ሜ-ብር

3ኛ በቀለ ጅሎ-አዳማ ከነማ- 7.46ሜ-ነሀስ

👉100ሜ መሰናክል ሴት ፍፃሜ

1ኛ እመቤት ተከተል-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-13.95-ወርቅ

2ኛ መስከረም ግዛው -ሸገር ሲቲ- 14.26-ብር

3ኛ ስኬት ጌታሁን -መቻል- 14.55 -ነሀስ

110 ሜ መሰናክል ወንድ ፍፃሜ

👉1ኛ ዮሀንስ ጎሹ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-14.15-ወርቅ

2ኛ ጌታሁን ታደሰ -ሸገር ሲቲ-14.30-ብር

3ኛ ሚኪያስ ውቤ -ተንታ- 14.35-ነሀስ

በሻምፒዮናው ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን፣የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት መሰረት ደፋር ፣አቶ ቢኒያም ምሩፅ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ፣አትሌት የማነ ፀጋይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።

Categories: Uncategorized