28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

######################

ታህሳስ 12/2017 ዓ.ም

28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስአበባ ከተማ በስካይላይት ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል ።

በጉባኤው ላይ የኢ.ፌ.ድ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ፣ክቡር አቶ መኪዩ መሀመድ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ፣ክብርት ወይዘሮ ነፊሳ አልማሀዲ በባህልና ስፖርት ሚኒስትር የባህል ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል ።

Categories: ዜና