የ2025 ዱባይ ማራቶን በሁለቱም ፆታ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ጥር 04/2017
በዱባይ በተካሄደው የ2025 ማራቶን በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበላይነት ተጠናቋል ።
በሴቶች ምድብ
👉አትሌት በዳንቱ ሂርፖ በ2:18:27 በአንደኝነት ፣አትሌት ደራ ዲዳ በ2:18:31 በመግባት ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ እንዲሁም አትሌት ትግስት ግርማ በ2:20:45 በመግባት ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል ።
በወንዶች ምድብ
👉አትሌት ቡቴ ገመቹ በ2:04:50 በመግባት በአንደኝነት ፣አትሌት ብርሃኑ ፀጉ በ2:05:14 በመግባት ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ እንዲሁም አትሌት ሺፈራ ታምሩ በ2:05:28 በመግባት ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቀዋል ።