ለመገናኛ ብዙሃን
የኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የአንደኛ ደረጃ የአለም አትሌቲክስ አሰልጣኝነትና ዳኝነት ስልጠና ከጥር 7- የካቲት 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ይሰጣል ።
በስልጠናው እና ተያያዥ ጉዳዮች ማክሰኞ 06/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ላይ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ስለሚሰጥ ተገኝታችሁ የሚድያ ሽፋን እንድትሰጡ በማክበር እንጠይቃለን ።

Categories: ዜና