በባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር ” በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ሲካሄድ የቆየው የአትሌቲክስ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል ።

በዛሬዉ ዕለት የተከናወኑ የአትሌቲክስ የፍፃሜ ዉድድሮች :-

👉ሴት 1000 ሜትር

1ኛ አልማዝ ሻንበል- አማራ 03’12’66

2ኛ ቅድስት ሣሙኤል -ሲዳማ 03’12’68

3ኛ ጫልቱ መንገሻ -ኦሮሚያ 03’12’71

👉ሴት 100 ሜትር

1ኛ መቅደስ ብርሃኑ- ሲደማ 13’53

2ኛ መሠረት ይግረማችሁ- አ.አ 13’76

3ኛ ዉብርስት አስቻለዉ- አማራ 13’98

👉 ሴት 200 ሜትር

1ኛ ቦንቱ ድርባ -ኦሮሚያ 29’36

2ኛ ራዕይ አማን -አ.አበባ 29’52

3ኛ አዛኝ ታደሰ -አማራ 29’79

👉ወንድ 1000 ሜትር

1ኛ ፍቅሩ መስረሻ -አማራ 2’38’70

2ኛ እስማኤል በረዳ -ማዕ/ኢትዮጵያ 2’39’89

3ኛ ፍራኦል ኦዳ- አ.አበባ 2’43’74

👉ወንድ ጦር ዉርወራ

1ኛ ለታ ሽፋ- ኦሮሚያ 53.84

2ኛ ይሳቅ ነገር -ኦሮሚያ 53.47

3ኛ ደቻሳ ደስታ -ኦሮሚያ 43.49

👉ሴት ጦር ዉርወራ

1ኛ ቢፍቱ ቢሪሳ- ኦሮሚያ 32.88

2ኛ በርባትፍቱ ሽብሩ -ኦሮሚያ 32.32

3ኛ ጋዲሴ ጋዲሳ -ኦሮሚያ 27.79

👉ወንድ ከፍታ ዝላይ

1ኛ ዮሴፍ ዋያማ -ኦሮሚያ 1.85

2ኛ ኪያር አቢር -ኦሮሚያ 1.70

3ኛ ያለዉ ስዩም- ኦሮሚያ 1.55

👉ሴት ከፍታ ዝላይ

1ኛ ሰንበቱ ግርማ -ኦሮሚያ 1.30

2ኛ ቁሉ ማርቆስ -ኦሮሚያ 1.25

3ኛ ሲና ኤፍሬም -ኦሮሚያ 1.20

👉4×400 ሜትር ድብልቅ ዱላ ቅብብል

1ኛ ኦሮሚያ ክልል 4.00.77

2ኛ አማራ ክልል 4.06.27

3ኛ አ.አበባ ከ/አ. 4.09.61

👉 ወንድ ሱሉስ ዝላይ

1ኛ ቢኒያም አበበ- ኦሮሚያ 13.44

2ኛ ሚዲ አጁሉ- ጋምቤላ 12.06

3ኛ ኪያ ብርሃኑ -ኦሮሚያ 11.98

👉ሴት ስሉስ ዝላይ

1ኛ ሚቲ ጉደታ- ኦሮሚያ 9.86

2ኛ ክቤ አለማየሁ- ኦሮሚያ 9.74

3ኛ መገርቱ እያሱ- ኦሮሚያ 9.57

Categories: Uncategorized