ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ርምጃ ውድድር የመጀመሪያውን የብር ሜዳልያ በአትሌት ምስጋና ዋቁማ አግኝታለች።
በብራዚል ዋና ከተማ ብራዚሊያ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የእርምጃ የቡድን ሻምፒዮና ላይ በወንዶች የእርምጃ ግማሽ ማራቶን የተወዳደረው ምስጋና ዋቁማ የብር ሜዳልያ በማሸነፍ በኢትዮጵያ የእርምጃ ውድድሮች ተሳትፎ ታሪክ የመጀመሪያውን የዓለም አቀፍ ውድድር የሜዳልያ ድል አስመዝግቧ፡፡
የግማሽ ማራቶን ወንድ
2ኛ አትሌት ምስጋና ዋቁማ 1:27:33 PB![]()
በ10 ኪ.ሜ ሴት
9ኛ አትሌት ህይወት አምባው 48:52 PB
በ10 ኪ.ሜ ወንድ
11ኛ አትሌት አብዱሰላም አብዱልወሀብ 42:21 PB
እንኳን ደስ አለን ![]()
Making New History! ![]()
![]()
Mesgna Wakuma delivers a historic performance at the World Athletics Race Walking Championships in
, clocking 1:27:33 in the half marathon! Congratulations ![]()
![]()
![]()
#EthiopianAthletics#worldathleticsracewalkingteamchampionship#brasilia26