ምሽት ላይ በቼክ ሪፐብሊክ በኦስትራቫ በተካሄደ የቤት ውድድር:-
በሴቶች 1500ሜ
1ኛ ብርቄ ሀየሎም 4፡00.62 WL
2ኛ ሳሮን በርሄ 4:01.23 PB
3ኛ ሀረገወይን ካላዩ 4:01.92 PB
8ኛ ፅጌ ተሾመ 4:07.17
12ኛ አክሱማዊት እምባዬ 4:15.79
በሴቶች የ800ሜ
1ኛ ንግስት ጌታቸዉ 1:59.98
በወንዶች 3000m
4. ኤርሚያስ ግርማ 7:40.88
7. ሚልኬሳ ፍቃዱ 7:46.65
9. ወገኔ አዲሱ። 7:49.05
ሙሉ ውጤት:-![]()
https://worldathletics.org/…/calendar…/results/7228062

