የ2012 ዓ.ም የአትሌቲክስ የውድድር መርሃ ግብር
ተ.ቁ | የውድድር አይነት | ቀን | ክልል ከ/አስተ. | ከተማ |
1. | 6ኛው የኢትዮጵያ የ30 ኪ/ሜ የጎዳና ውድድር | ጥቅምት 23/2012 ዓ.ም | ኦሮሚያ | ቢሾፍቱ |
2. | የኢትዮጵያ የአጭር የመካከለኛ፤የእርምጃ፤ የ3000 ሜ መሠ.፣ የሜዳ ተግባራት እና የዱላ ቅብብል ውድድር አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ታህሳስ 7 – 12/2012 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
3. | 1ኛው የኢትዮጵያ ክልሎችና ከ/አስተዳዳር ታዳጊ /15፣16፣17 ዓመት/ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ታህሳስ 20- 26/2012 ዓ.ም. | ኦሮሚያ | አሰላ |
4. | 13ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር | ጥር 24/2012 ዓ.ም | ኦሮሚያ | ቢሾፍቱ |
5. | 37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር | የካቲት 15/2012 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
6. | 49ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ሚያዝያ 13 – 18/2012 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
7. | 8ኛው የኢትዮጵያ የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ግንቦት 11 – 16/2012 ዓ.ም | ኦሮሚያ | ነቀምት |
8. | 36ኛው የሻ/ል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር | ሰኔ 07/2012 ዓ.ም | ደቡብ | ሃዋሳ |
9. | የአንድ ቀን ኢንተርናሽናል ውድድር (One day International Meeting) | ሰኔ 21/2012 ዓ.ም. (Jun 28/2020) | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |