ተ.ቁ |
የውድድር አይነት |
ቀን |
ክልል ከ/አስተ. |
ከተማ |
1. |
6ኛው የኢትዮጵያ የ30 ኪ/ሜ የጎዳና ውድድር |
ጥቅምት 23/2012 ዓ.ም |
ኦሮሚያ |
ቢሾፍቱ |
2. |
የኢትዮጵያ የአጭር የመካከለኛ፤የእርምጃ፤ የ3000 ሜ መሠ.፣ የሜዳ ተግባራት እና የዱላ ቅብብል ውድድር አትሌቲክስ ሻምፒዮና |
ታህሳስ 7 – 12/2012 ዓ.ም |
አዲስ አበባ |
አዲስ አበባ |
3. |
1ኛው የኢትዮጵያ ክልሎችና ከ/አስተዳዳር ታዳጊ /15፣16፣17 ዓመት/ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና |
ታህሳስ 20- 26/2012 ዓ.ም. |
ኦሮሚያ |
አሰላ |
4. |
13ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር |
ጥር 24/2012 ዓ.ም |
ኦሮሚያ |
ቢሾፍቱ |
5. |
37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር |
የካቲት 15/2012 ዓ.ም |
አዲስ አበባ |
አዲስ አበባ |
6. |
49ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና |
ሚያዝያ 13 – 18/2012 ዓ.ም |
አዲስ አበባ |
አዲስ አበባ |
7. |
8ኛው የኢትዮጵያ የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና |
ግንቦት 11 – 16/2012 ዓ.ም |
ኦሮሚያ |
ነቀምት |
8. |
36ኛው የሻ/ል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር |
ሰኔ 07/2012 ዓ.ም |
ደቡብ |
ሃዋሳ |
9. |
የአንድ ቀን ኢንተርናሽናል ውድድር (One day International Meeting) |
ሰኔ 21/2012 ዓ.ም. (Jun 28/2020) |
አዲስ አበባ |
አዲስ አበባ |