• ስለ ኢ.አ.ፌ
    • የኢ.አ.ፌ ታሪክ
    • መዋቅር
      • ጠቅላላ ጉባኤ
      • የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
      • አባል ፌዴሬሽኖች
      • ንዑስ ኮሚቴዎች
        • ቴክኒክ ኮሚቴ
        • አገር አቋራጭ ሩጫ ኮሚቴ
        • መም እና ሜዳ ተግባራት ኮሚቴ
        • ህክምና ኮሚቴ
        • ስፖንሰርሺፕ ኮሚቴ
    • ክፍት የስራ ቦታ እና ጨረታ
      • ክፍት የስራ ቦታ
      • ጨረታ
  • ውድድሮች
    • ውድድሮች
    • የውድድር መርሃ ግብር
  • ዶክመንቶች
    • የውድድር ህግ እና ደንብ
    • የዜና መጽሔቶች
  • አግኙን
  • አማርኛ
  • English

  • መነሻ ገፅ
  • ዜና
  • ኮቪድ-19 እና አትሌቲክስ
  • መልቲሚዲያ
  • ውጤቶች
    • የኢትዮጵያ አምስት አለማቀፍ ውጤቶች ከ1956እ.አ እስክ 2019እ.አ
    • የ2012 ዓ.ም ውጤቶች
    • የ2011 ዓ.ም ውጤቶች
    • የቀድሞ ውጤቶች
  • ክብረወሰኖች
  • አትሌቶች
  • የአትሌቲክስ ስልጠና እና ልማት
    • ልማት
    • ስልጠና

Eaf1

January 15, 2018

የ4 አመት እገዳ ተጣለ

አትሌት ኃይሌ ቶለሳ ቤኩማ አበረታች መድሃኒት ተጠቅሞ መገኘቱ ስለተረጋገጠ የ4 አመት እገዳ...

Read More
Maichew athletes'
January 5, 2018

ለማይጨው አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ድጋፍ ተደረገ፤

ታህሳስ 27/2010 ዓ. ም. ዜና አትሌቲክስ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክቡር ሻለቃ...

Read More
December 14, 2017

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ አካሄደ

ህዳር 17/2010 ዓ. ም. አዲስ አበባ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባ በክቡር ሻለቃ አትሌት...

Read More
December 14, 2017

19ኛው የሜ/ጄኔራል ኃይሎም አርአያ መታሰቢያ 15 ኪ.ሜ የጎዳና ሩጫ ውድድር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ፌዴሬሽኑ በድሬዳዋ ከተማ ታህሳስ 8/2010 ዓ. ም. ሊያካሂድ የነበረውን የ19ኛውን የሜ/ጄኔራል ኃይሎም አርአያ መታሰቢያ 15 ኪ.ሜ...

Read More
December 7, 2017

19ኛው የሜጀር ጄኔራል ኃየሎም አርአያ መታሰቢያ 15 ኪ.ሜ. የጐዳና ላይ ሩጫ ውድድር

19ኛው የሜጀር ጄኔራል ኃየሎም አርአያ መታሰቢያ 15 ኪ.ሜ. የጐዳና ላይ ሩጫ ውድድር ታህሳስ 08/2010 ዓ.ም. በድሬደዋ...

Read More
December 2, 2017

የክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች፣ ክለቦችና ተቋማት አገር አቋራጭ ውድድር መሮጫ ካርታ – ህዳር 24/2010 ዓ. ም. ጃን ሜዳ

Read More
Zinash
December 2, 2017

የ29 አመቷ ኢትዮጵያዊት አትሌት ዝናሽ ገዝሙ ከዚህ አለም በሞት ተለየች

ነዋሪነቷን በፈረንሳይ ሃገር አድርጋ የነበረችው የ29 አመቷ ኢትዮጵያዊት አትሌት ዝናሽ ገዝሙ ከዚህ አለም በሞት መለየቷን...

Read More
November 6, 2017

በልዩ ልዩ ጤና ነክ የአትሌቲክስ ስፖርት ጉዳዮች ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ጋር በመተባበር ለአትሌቲክስ ስፖርት...

Read More

ቋንቋ/ Language

ዩትዩብ ቪዲዮዎች

መጪ ክንውኖች

There are no upcoming events at this time.

2ኛው የኢትዮጵያ የታዳጊዎች 15፣16፣17 ዓመት አት.ሻምፒዮና

ዜና መፅሄታችን እንዲደርሶ እዚህ ይመዝገቡ

የኢ.አ.ፌ ፌስቡክ ገፅ

2 years ago
ከEthiopian Athletics Federation ልጥፍ የተገኙ ፎቶዎች

ከ29 በላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ባሣለፍነወቅ ሣምንት ህዳር 28 እና 30/2011 ዓ. ም. መጠናቀቂያ ላይ በተለያዩ የአለም ሃገራት በተካፈሉባቸው የጎዳናና የማራቶን ሩጫ ውድድሮች ላይ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ዝርዝሩም፡-
ጓንዡ ማራቶን - ቻይና
ወንድ
1ኛ. ለሚ ዱሜቻ 2፡10.44
2ኛ ጋዲሳ ሹሜ 2፡10.44
3ኛ ባለው ደርሰህ 2፡10.53
5ኛ ደምሰው ለገሰ 2፡16.42
ሴት
1ኛ ትዕግስት ግርማ 2፡26.44
2ኛ ዝናሽ ደበበ 2፡27.15
4ኛ ሙሉነሽ ዘውዱ 2፡33.07
5ኛ ፈይኔ ጉደቶ 2፡36.58
ማላጋ ዙሪክ ማራቶን - ስፔን
ወንድ
1ኛ ለሚ ዱሜቻ 2፡11.07
8ኛ በለጠ መኮንን 2፡19.41
ሴት
1ኛ መሰረት አበባዬሁ 2፡32.20
2ኛ በሻዱ በቀለ 2፡33.16
4ኛ መስታወት ታደሰ 2፡36.15
ስታንዳርድ ማራቶን - ሲንጋፖር
ሴት
7ኛ ብዙነሽ ጉደታ 2፡41.58
11ኛ አያንቱ ገመቹ 2፡46.35
ታይፔ ማራቶን - ቻይና
ወንድ
1ኛ አረዶም ጥዑማይ 2፡16.59
2ኛ ረጋሳ ምንዳዬ 2፡17.00
ሴት
2ኛ በቀሉ ገለቱ 2፡33.02
ሬጊዮ ኤሚሊያ ማራቶን - ጣሊያን
ሴት
1ኛ ፀሐይ አለሙ 2፡29.59
ቤንጋሉሩ ሚድናይት ማራቶን - ህንድ
ወንድ
1ኛ ታዬ ባበከር 2፡21.52
2ኛ ተስፋሚካኤል ሃፍቶም 2፡22.10
ሴት
1ኛ ስመኝ ፍቃደ 3፡11.36
2ኛ ብርቱካን ሸዋዬ 3፡22.15

ቤንጋሉሩ ሚድናይት ግ/ማራቶን - ህንድ
ወንድ
1ኛ ምትኩ ደቀባ 1፡04.56
2ኛ ኩባ ኡርጌ 1፡06.50
3ኛ አለሙ በርታ 1፡08.31
ሴት
1ኛ ድርቤ ደገፋ 1፡21.16
ኮርስ ቲዤ ዲ ኖኤል ሲዮን - ስዊዘርላንድ
ወንድ 7 ኪሜ
3ኛ ተሸመ ዳባ 19፡59
ሴት 5 ኪሜ
1ኛ ሔለን በለጠ 15፡29
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

Source: Carole Fuche.
... See more

View on facebook
« ‹ 1 of 3 › »

በትዊተር ገፃችን ይከታተሉን

Tweets by @eaf_ethio

ከ ማህደር

ብራንድ ስፖንሰር

ሎካል ስፖንሰር

ጠቃሚ ሊንኮች

አለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአፍሪካ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

አለም አቀፍ ፀረ-አበረታች መድሃኒቶች ኤጀንሲ

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች መድሃኒቶች ኤጀንሲ

Athletics Integrity Unit

 

በማህበራዊ ድረ-ገፆች ያግኙን

የግላዊነት መመሪያ | ሳይት ካርታ

©2010 ዓ.ም, የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን, ሁሉም መብቶች በህግ የተጠበቁ ናቸው
በፓና ፕሮሞሽን የተሰራ