የካቲት 16/2010 ዓ. ም. የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከቻይና ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት አትሌቲክስ አሶሴሽን ጋር በኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ – ያያ ቪሌጅ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ በአትሌቲክስ ጉዳዮች ዙሪያ የስምምነት ሰነድ ይፈራረማል፡፡ ሁለቱ ተቋማት የልምድ ልውውጥ የውይይት መድረክም ይኖራቸዋል፡፡

 

 

 

 

 

Similar Posts
Latest Posts from