አጠቃላይ አሸናፊዎች
መከላከያ በ381 ነጥብ 1ኛና የዋንጫ ተሸላሚ፣
ኢት/ን/ባንክ በ183 ነጥብ 2ኛ፣
ሲዳማ ቡና በ166.5 ነጥብ 3ኛ፣

በወንዶች
መከላከያ በ220.5 1ኛና የዋንጫ ተሸላሚ፣
ፌዴራል ማረሚያ በ78 ነጥብ 2ኛ፣
ሲዳማ ቡና በ73.5 3ኛ፣

በሴቶች
መከላከያ በ160.5 1ኛና የዋንጫ ተሸላሚ፣
ኢት/ን/ባንክ በ122.5 ነጥብ፣ 2ኛ፣
ሲዳማ ቡና በ93 ነጥብ፣ 3ኛ፣

በዚህ ሻምፒዮና ላይ በልዩ ሁኔታ ውጤታቸው የተሻለ ለሆኑ አትሌቶች ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በግሉ የገንዘብ ሽልማት ያበረከተ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ፌዴሬሽኑም ለአሸናፊ አትሌቶች በድምሩ የ200 ሺህ ብር ሽልማት አዘጋጅቶ ለአትሌቶች ሰጥቷል፡፡

Similar Posts
Latest Posts from