ደስታ፣ ሰላም፣ ድል ለሚወደው የኢትዮጵያ ህዝብ የኦሬገኑ አለም አትሌቲክስ ቡድናችን 4 የወርቅ፣ 4 የብር፣ 2 የነሃስ፣ በድምሩ 10 ሜዳልያዎችን ጠራርጎ በመውሰድ ከአለም አዘጋጇን ሃገር አሜሪካንን በመከተል የ2ኛነት ደረጃውን ጭምር የአሮጌው አመት መዝጊያ፣ የአዲሱ አመት መቀበያ ይሁን! በማለት በትላንቱ የቀጥታ ስርጭት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ክብርት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ መግለጿን ማስታወስ እንወዳለን።

እንኳን ደስ አለን! ክብር ለጀግኖቹ አትሌቶቻችን!

ኢትዮጵያ ትሳቅ! ታሸንፍ! ከፍ ትበል!

Similar Posts
Latest Posts from