17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ ቆይቶ በደመቀ ሁኔታ ፍፃሜውን አግኝቷል።
 
በውድድሩ ፍፃሜ 11 ክለቦችና 3 ክልሎች በጠቅላላው 84 አትሌቶች የተሳተፉ ሲሆን ለአሸናፊዎች የማበረታቻ ገንዘብና የዋንጫ ስነ-ስርዓት ተካሂዷል።
ውድድሩ ፍፃሜውን ሲያደርግ ከ1ኛ-6ኛ ለወጡት ሽልማት ሲካሄድ በውጤቱም፦
1ኛ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ) ኢትዮ/ኤሌክትሪክ
3) ኦሮሚያ ፖሊስ
4) መከላከያ
5ኛ) ኢኮስኮ
6ኛ) ኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በመሆን ደምቆ ተጠናቋል።
 
Similar Posts
Latest Posts from