51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6ኛ ቀን የፍፃሜ ውጤት
 
✳️1500 ሜትር ሴት
1ኛ አያል ዳኛቸው መከላከያ 04፡10.00 ሰዓት
2ኛ ዳዊት ስዩም መከላከያ 04፡11.06 ሰዓት
3ኛ ውብርስት አስቻለው አማራ ክልል 04፡11.50 ሰዓት
✳️1500 ሜትር ወንድ
1ኛ አድሃና ካህሳይ ኢት/ንግድ ባንክ 03፡50.98 ሰዓት
2ኛ መልካሙ ዘገየ ሲዳማ ቡና 03፡51.57 ሰዓት
3ኛ በድሩ ስሩር ደቡብ ፖሊስ 03፡57.83 ሰዓት
✳️5000 ሜትር ሴት
1ኛ ፈንታዬ በላይነህ ኢት/ኤሌትሪክ 15፡41.10 ሰዓት
2ኛ ብርቱኳን ወልዴ ሲዳማ ቡና 15፡42.46 ሰዓት
3ኛ መልክናት ውዱ ኢት/ንግድ ባንክ 15፡46.66 ሰዓት
✳️5000 ሜትር ወንድ
1ኛ አሊ አብዱለመና ደቡብ ፖሊስ 13፡44.96 ሰዓት
2ኛ ጥላሁን ኃይሌ ደቡብ ፖሊስ 13፡45.13 ሰዓት
3ኛ ጌትነት ዋለ ሲዳማ ቡና 13፡45.15ሰዓት
✳️ጦር ውርወራ ሴት
1ኛ ድንገቴ አደላ ኦሮሚያ ክልል 50.72 ሜ
2ኛ ቤር ኡኮት ሲዳማ ቡና 47.07 ሜ
3ኛ ብዙነሽ ታደሰ መከላከያ 47.06 ሜ
✳️ከፍታ ዝላይ ወንድ
1ኛ ኡጅሉ አንበሴ ኢት/ኤሌትሪክ 2.05 ሜ
1ኛ ዶፕ ሌም ሲዳማ ቡና 2.05 ሜ
3ኛ ስቲቨን ዮዋል መከላከያ 2.00 ሜ
✳️4X400 ሴት
1ኛ ኢት/ኤሌትሪክ 03፡37.53 ሰዓት
2ኛ ኢት/ንግድ ባንክ 03፡39.13 ሰዓት
3ኛ ሲዳማ ቡና 03፡44.57 ሰዓት
✳️4X400 ወንድ
1ኛ ኢት/ንግድ ባንክ 03፡09.90 ሰዓት
2ኛ መከላከያ 03፡11.03 ሰዓት
3ኛ ሲዳማ ቡና 03፡11.88 ሰዓት
✳️4X100 ወንድ
1ኛ ኦሮሚያ ክልል 40.98 ሰዓት
2ኛ ኢት/ኤሌትሪክ 41.29 ሰዓት
3ኛ መከላከያ 41.53 ሰዓት
✳️4X100 ሴት
1ኛ መከላከያ 46.48 ሰዓት
2ኛ ኦሮሚያ ክልል 46.87 ሰዓት
3ኛ ሲዳማ ቡና 47.35 ሰዓት
 
Similar Posts
Latest Posts from