51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5ኛ ቀን የፍፃሜ ውጤት
🔷መዶሻ ውርወራ ወንድ
1ኛ አብርሃም ቶንጫ ኢት/ንግድ ባንክ 48.46 ርቀት
2ኛ ምንተስኖት አበበ ኢት/ንግድ ባንክ 48.26 ርቀት
3ኛ ብሩክ አብርሃም ሲዳማ ቡና 46.90 ርቀት
🔷20ሺ ሜትር እርምጃ ሴት
1ኛ የኋልየ በለጠ ኢት/ኤሌትሪክ 1፡25”50.2 ሰዓት (R)
2ኛ ውባለም ሽጉጤ መከላከያ 1፡27”31.5 ሰዓት
3ኛ ማሬ ቢተው አማራ ክልል 1፡28”37.6 ሰዓት
🔷20ሺ ሜትር እርምጃ ወንድ
1ኛ ዮሃንስ አልጋው ኢት/ኤሌትሪክ 1፡17”09.3 ሰዓት (R)
2ኛ ምስጋና ዋቁማ ኢት/ንግድ ባንክ 1፡17”16.3 ሰዓት
3ኛ ቢራራ አለም ኢት/ንግድ ባንክ 1፡18”13.3 ሰዓት
🔷200 ሜትር ሴት
1ኛ ባይቱላ አሊዮ ደቡብ ፖሊስ 23.79 ሰዓት
2ኛ ያብስራ ጃርሶ ኢት/ንግድ ባንክ 24.17 ሰዓት
3ኛ ወይናረግ አብርሃም መከላከያ 24.42 ሰዓት
🔷200 ሜትር ወንድ
1ኛ አህመድ ሙሳ ኦሮ/ክልል 21.19 ሰዓት
2ኛ አርያማ ኬሬ ኢት/ንግድ ባንክ 21.23 ሰዓት
3ኛ ሉቾ ኪያንጋ ሲዳማ ቡና 21.27 ሰዓት
🔷400 ሜ መሠ. ሴት
1ኛ ገበያነሽ ገዴቻ መከላከያ 59.96 ሰዓት
2ኛ ትዕግስት አያና ኢት/ንግድ ባንክ 1፡01.28 ሰዓት
3ኛ መስታወት ግርማ ኦሮ/ክልል 1፡01.76 ሰዓት
🔷400 ሜ መሠ. ወንድ
1ኛ ዮውብሰን ብሩ መከላከያ 50.44 ሰዓት
2ኛ ደረሰ ተስፋዬ ኢት/ንግድ ባንክ 51.47 ሰዓት
3ኛ ኬሪዮን ምርቴ ኦሮ/ክልል 51.81 ሰዓት
🔷ከፍታ ዝላይ ሴት
1ኛ ኛጀክ ማች ኢት/ኤሌትሪክ 1.76 ሰዓት
2ኛ አርአያ ዲባ ኢት/ንግድ ባንክ 1.73 ሰዓት
3ኛ ኛመድ ፖል ጥሩነሽ ዲባባ 1.70 ሰዓት
🔷ጦር ውርወራ ወንድ
1ኛ ኡታጌ ኡቦንግ መከላከያ 73.28 (R)
2ኛ ኡቶ ኡኬሎ ሲዳማ ቡና 69.75
3ኛ ታደሰ ሄርቦዬ ኦሮሚያ ክልል 68.28
 
#በሃዋሳ ስታድየም 23/04/2014
 
 
Similar Posts
Latest Posts from