51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4 ቀን የፍፃሜ ውጤት

⚫️ 3000ሜ መሠናክል የሴት ፍፃሜ
1ኛ ወርቅውሃ ጌታቸው ከመከላከያ 09፡41.79 ሰዓት
2ኛ መቅደስ አበበ ከአማራ ክልል 09፡43.72 ሰዓት
3ኛ ዘርፌ ወንድማገኝ ሲዳሜ ቡና 09፡44.85 ሰዓት
 
⚫️ 3000ሜ መሠናክል የወንድ ፍፃሜ
1ኛ ሳሙኤል ፍሬው ከጥሩነሽ ዲባባ 08፡22.48 ሰዓት
2ኛ ኃ/ማርያም አማረ ፌዴ/ማረሚያ 08፡24.53 ሰዓት
3ኛ ታደሰ ታከለ ኢት/ንግድ ባንክ 08፡26.01 ሰዓት
 
🔶 ርዝመት ዝላይ የወንድ ፍፃሜ
1ኛ ኡመድ ኡኩኛ ሲዳማ ቡና 7.47 ርቀት
2ኛ ዲረባ ግርማ መከላከያ 7.33 ርቀት
3ኛ በቀለ ጅሎ ኦሮሚያ ክልል 7.29 ርቀት
 
🔶ርዝመት ዝላይ የወንድ ፍፃሜ
1ኛ አበራ አለሙ ጥሩነሽዲባባ 4.10 ከፍታ
2ኛ ሳምሶን በሻ መከላከያ 4.00 ከፍታ
3ኛ አበበ አይናለም ኢት/ኤሌትሪክ 3.90 ከፍታ
 
#በሃዋሳ ስታድየም
 
 
Similar Posts
Latest Posts from