51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3ኛው ቀን የፍፃሜ ውድድሮች

 
ምርኩዝ ዝላይ በሴት ፍፃሜ
🔷ሲፈን ሰለሞን ከጥሩነሽ ዲባባ 2.10 ከፍታ 1ኛ
🔷ሜቲ ቤኩማ ከጥሩነሽ ዲባባ 2.00 ከፍታ 2ኛ
 
ዲስከስ ውርወራ በወንድ ፍፃሜ
✳️ ማሙሽ ታየ ሲዳማ ቡና 45.09 ርቀት 1ኛ (R)
✳️ ገበየሁ በ/ኢየሱስ ኢት/ንግድ ባንክ 43.77 ርቀት 2ኛ
✳️ ኢብሳ ገመቹ አዳማ ከተማ 42.85 ርቀት 3ኛ
 
⚪️ርዝመት ዝላይ ሴት
1ኛ ኪሩ ኢማን ኢት/ንግድ ባንክ 5.75 ርቀት
2ኛ ማሬዋፒዶ መከላከያ 5.68 ርቀት
3ኛ አርያት ዴቪድ ኢት/ስፖ/አካዳሚ 5.68 ርቀት
 
⚪️110 ሜትር መሠ. ወንድ
1ኛ ማረሰተስፋዬ ኢት/ንግድባንክ 14.06 ሰዓት
2ኛ ኬሪዮንሞርቴ ኦሮ/ክልል 14.43ሰዓት
3ኛ ሮድቾል ጥሩነሽዲባባ 14.76ሰዓት
 
⚪️ 100 ሜትርመሠ. ሴት
1ኛ ሂርጰ ድርባ ኦሮሚያ ክልል 14.08 ሰዓት
2ኛ አለሚቱ አሰፋ ኦሮሚያ ክልል 14.17 ሰዓት
3ኛ ምህረት አሻሞ መከላከያ 14.28 ሰዓት
 
#በሃዋሳ ስታድየም 21/04/2014
Similar Posts
Latest Posts from