51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን የፍፃሜ ውድድሮች
 
🔶በአሎሎው ርወራ ወንድ
1ኛ ዘገዬ ሞጋ ኢት/ንግድ ባንክ 15.51 ርቀት
2ኛ ነነዌ ጊንዳባ መከላከያ 15.37 ርቀት
3ኛ መኩሪያው ኃይሌ ኦሮሚያ ክልል 13.90 ርቀት
 
🔷 የዲስከስው ርወራ ሴት
1ኛ መርሃዊት ፀሐዬ ኢት/ንግድ ባንክ 45.40 ርቀት (R)
2ኛ አለሚቱ ተ/ስላሴ ኢት/ንግድ ባንክ 41.60 ርቀት
3ኛ ዙርጋ ኡስማን መከላከያ 40.14 ርቀት
 
🔴100 ሜትር ሴት
1ኛ የአብስራ ጃርሶ ኢት/ንግድባንክ 11.46 ሰዓት (R)
2ኛ ባይቱላ አላዮ ደቡብ ፖሊስ 11.89 ሰዓት
3ኛ ራሄል ተስፋዬ መከላከያ 11.90 ሰዓት
 
🔴400 ሜትር ሴት
1ኛ ፅጌ ድጉማ ኢት/ንግድ ባንክ 53.83 ሰዓት
2ኛ አማረች ዛጎ ደቡብ ፖሊስ 54.28 ሰዓት
3ኛ ምስጋና ኃይሉ ኢት/ኤሌትሪክ 54.68 ሰዓት
 
🔴400ሜትር ወንድ
1ኛ ዮብሰን ብሩ መከላከያ 45.89 ሰዓት
2ኛ ዮሐንስ ተፈራ ጥሩነሽዲባባ 46.56 ሰዓት
3ኛ መልካሙ አሰፋ ኢት/ንግድባንክ 46.91 ሰዓት
 
🔶ስሉስ ዝላይ ሴት
1ኛ አርአያት ዲቦ ኢት/ንግድ ባንክ 12.52 ርቀት
2ኛ ነፃነት አቦሴ መከላከያ 12.52 ርቀት
3ኛ ኦባንግ አደላ መከላከያ 12.50 ርቀት
 
🔴100 ሜትር ወንድ
1ኛ ሉቾ ኪያንጋ ሲዳማቡና 10.42
2ኛ ሸረፋ ረዲ ኢት/ንግድባንክ 10.45
3ኛ ሲሳይ ሽመልስ ኦሮሚያክልል 10.47
 
#51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና
#በሃዋሳስታድየም20/04/2014
 
Similar Posts
Latest Posts from