51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመክፍቻ ፕሮግራም
 
በመክፍቻ ፖሮግራም ላይ የኢትዩጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ኮ/ር ደራርቱ ቱሉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በመቀጠል ክቡር አቶ ቀጄላ መርዳሳ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮግራሙን በይፋ መጀመሩን አብስረዋል በዚህ ፕሮግራም ላይ ክብርት ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቋንቋና ባህል ዘርፍ ሚኒስርት ዴኤታ፣ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችሁ የሥራ አመራሮችና የክለብ መሪዎች፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት፣ ስመ ጥርና ታዋቂ አትሌቶች፣ አሰልጣኞች፣ የአትሌቶች ተወካዮች፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮች፣ የክለቦችና ተቋማት አትሌቲክስ ቡድን አመራሮና ባለሙያዎች፣ የስፖርት ሚዲያ አካላት እና ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶቻችንን ተገኝተዋል፡፡
Similar Posts
Latest Posts from