በሰርቢያ ቤልግሬድ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3000ሜ ወንዶች ሃገራችንን ወክለው የተሳተፋት ሰለሞንና ለሜቻ ተከታትለው በመግባት የወርቅ እና የብር ሜዳልያዎችን አሸነፋ።
1ኛ ሰለሞን ባረጋ በ7:41.38 ወርቅ
2ኛ ለሜቻ ግርማ በ7:41.63 ብር
እንኳን ደስ አለን!!
 
እንኳን ደስ አለን!
 
Similar Posts
Latest Posts from