በአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በ1500 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ውድድር የአረንጓዴ ጎርፍ ታሪክን የደገሙት ጀግኖቻችን ጉዳፍ ፀጋዬ፣ አክሱማዊት እምባዬ እና ሂሩት መሸሻ ተከታትለው በመግባት ከወርቅ እስከ ነሃስ ሜዳልያ ጠራርገው በመውሰድ በቤልግሬድ ደምቀው አምሽተዋል እኛም ኮርተንባችኋል።
ታሪክ ተሰራ …
በድንቅ የአጨራረስ ብቃት በሴቶች 1,500 ሜ ከ1ኛ – 3ኛ ተከታትለው ገቡ፣
👉 ጉዳፍ ጸጋይ 3:57.19 (CR) 1ኛ ሆና ወርቅ፣ የሻምፒዮኑ ሪከርድ ሰዓት፣
👉 አክሱማዊት እምባዬ 4:02.29 በሆነ ጊዜ 2ኛ ሆና ብር፣
👉 ሂሩት መሸሻ 4:03.39 በሆነ ጊዜ 3ኛ በመሆን ነሃሱን ተከታትለው ገብተው ሜዳልያውን ጠራርገውታል።
ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ
 

#

Belgrade 2022 World Indoor Championships.

 
 
 
 
Similar Posts
Latest Posts from