የእሁድ መጋቢት 4/2014 ዓ.ም 7ኛ ቀን 10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች እና 3ኛ ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ውድድሮች አሸናፊዎች፣
ርዝመት ዝላይ፣ ወንድ፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ቡሌ መላኩ፣ ኦሮ/ክልል፣ 7.52 ሜ
2ኛ ጋልዋክ ኩኑን፣ ኦሮ/ክልል፣ 7.01 ሜ
3ኛ ኦፔላ ኡባንግ፣ ኢት/ኤሌትሪክ፣ 6.97 ሜ
 
ሱሉስ ዝላይ፣ ሴት፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ፀሎት አለማዬሁ፣ መከላከያ፣ 12.19 ሜ
2ኛ ኛቦኝ ፍሮን፣ ጥሩነሽ ዲ፣ 11.63 ሜ
3ኛ በርሙሽ ብኮ፣ ጥሩነሽ ዲ፣ 11.47
 
400 ሜ መሠ/ ሴት፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ምህረት አሻሞ፣ መከላከያ፣ 59.62
2ኛ ትዕግስት አያና፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 1:00.77
3ኛ እመቤት ተከተል፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 1:02.42
 
400 ሜ መሠ/ከ18 አመት በታች፣ ሴት፣
1ኛ ፎዚያ ሃሚሶ፣ ኦሮ/ክልል፣ 1:01.99
2ኛ ደራርቱ አኖታ፣ ጥሩነሽ ዲ. 1:03.80
3ኛ ንብረት ኃይሉ፣ አ/አ/ዩ፣ 1:04.22
 
400 ሜ መሠ/ከ18 አመት በታች፣ ወንድ፣
1ኛ አበበ ለሜቻ፣ ጥሩነሽ ዲ፣ 52.20
2ኛ ታደሰ አዱኛ፣ ኦሮ/ክልል፣ 52.43
3ኛ ዮሐንስ ጌታነህ፣ ኦሮ/ክልል፣ 54.01
 
1,500 ሜ፣ ሴት፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ብርቄ አየነው፣ኢት/ን/ባንክ፣ 4:12.46
2ኛ ውብርስት አስቻለው፣ አማ/ክልል፣ 4:13.75
3ኛ ህይወት ማሂር፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 4:14.08
 
1,500 ሜ፣ ከ20 አመት በታች፣ ወንድ፣
1ኛ አድሃና ካህሳይ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 3:42.84
2ኛ ሃሰን ሃያቶ፣ ኦሮ/ክልል፣ 3:43.62
3ኛ ወገኔ አዲሱ፣ ሲዳማ ቡና፣ 3:44.37
 
ጦር ውርወራ፣ ወንድ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ኡቲጌ ኦባንግ፣ መከላከያ፣ 71.10 ሜ
2ኛ ታደሰ ሂርቦዬ፣ ኦሮ/ክልል፣ 67.31 ሜ
3ኛ ጴጥሮስ በጠና፣ ሲዳማ ቡና፣ 61.22 ሜ
 
1,500 ሜ፣ ከ18 አመት በታች፣ ወንድ፣
1ኛ ዮሐንስ አስማረ፣ አማ/ክልል፣ 3:43.59
2ኛ ሰንደል ሙሳ፣ ጥሩነሽ ዲ፣3:45.72
3ኛ ሳተናው ገናሌ፣ ኦሮ/ ክልል፣ 3:46.02
 
4×100 ሜ፣ ሴት፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ሲዳማ ቡና፣ 47.60
2ኛ ኢት/ን/ባንክ፣ 48.36
3ኛ ኢት/ኤሌትሪክ፣ 49.34
 
4×100 ሜ፣ ወንድ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ሲዳማ ቡና፣ 41.89
2ኛ ኢት/ን/ባንክ፣ 42.04
3ኛ ኦሮ/ፖሊስ፣ 42.21
 
4×400 ሜ ድብልቅ ሪሌ፣ ከ20 አመት በታች
1ኛ ኢት/ኤሌክትሪክ፣ 3:27.00
2ኛ ኦሮ/ክልል፣ 3:27.86
3ኛ መከላከያ፣ 3:28.08
 
4×400 ሜ ድብልቅ ሪሌ፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ኦሮ/ክልል፣ 3:32.93
2ኛ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 3:37.98
3ኛ አ/አበባ፣ 3:39.31
 
የዋንጫ ተሸላሚዎች፣
አጠቃላይ በወንድና ሴት፣
1ኛ ኦሮሚያ ክልል፣ 477 ነጥብ፣
2ኛ አማራ ክልል፣ 300 ነጥብ፣
3ኛ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 261.5 ነጥብ፣
 
የወንድ አሸናፊዎች፣
1ኛ ኦሮሚያ ክልል፣ 259 ነጥብ፣
2ኛ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 167.5 ነጥብ፣
3ኛ አማራ ክልል፣ 126 ነጥብ፣
 
የሴቶች አሸናፊዎች፣
1ኛ ኦሮሚያ ክልል፣ 215 ነጥብ፣
2ኛ አማራ ክልል፣ 174 ነጥብ፣
3ኛ መከላከያ፣ 152 ነጥብ፣
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
Similar Posts
Latest Posts from