የዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 3/2014 ዓ.ም 6ኛ ቀን 10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች እና 3ኛ ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤቶች፣
100 ሜ መሠ/ ሴት፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ፎዚያ ሀሚሶ፣ ኦሮ/ክልል፣ 15:30
2ኛ አበበች ተመስገን፣ አማ/ክልል፣ 15:79
3ኛ ትነበብ አበበ፣ አ/አ/ዩ፣ 16:05
 
110 ሜ መሠ/ወንድ፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ታሪኩ ጉታ፣ ኦሮ/ክልል፣ 13:58
2ኛ አያልሰው የስራው፣ ኦሮ/ክልል፣ 14:27
3ኛ አለዛር ምናሴ፣ ጥሩነሽ ዲ. 14:27
 
100 ሜ መሠ/ሴት፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ምህረት አሻሞ፣ መከላከያ፣ 14:19
2ኛ ትዕግስት አያና፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 14:74
3ኛ ስኬት ጌታሁን፣ ጥሩነሽ ዲ. 15:15
 
110 ሜ መሠ/ ወንድ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ሬንቦ ይርሳዶ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 14:20
2ኛ ስንታየሁ የምሻው፣ ጥሩነሽ ዲ. 14:40
3ኛ ልጅባል ክቡር፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 14:60
 
መዶሻ ውርወራ፣ ወንድ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ከበደ ጮጊ፣ ሲዳማ ቡና፣ 50.09 ሜ
2ኛ አሳዬ ፋኮ፣ ሲዳማ ቡና፣ 48.31 ሜ
3ኛ ምንተስኖት አበበ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 47.17 ሜ
 
ሱሉስ ዝላይ፣ ሴት፣ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ነፃነት አቦሴ፣ መከላከያ፣ 12.25 ሜ
2ኛ ማርዋ ፒዶ፣ መከላከያ፣ 12.09 ሜ
3ኛ ኦባንግ አዶላ፣ መከላከያ፣ 12.00 ሜ
 
5,000 ሜ፣ ሴት፣ ርምጃ፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ መታደል ሰለሞን፣ አማ/ክልል፣ 29:54.81
2ኛ ሜሮን ኃይሌ፣ ድሬዳዋ፣ 36:04.38
3ኛ ሃና አማረ፣ አማ/ክልል፣ 39:58.35
 
200 ሜ ሴት፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ባይቱላ አላዩ፣ ደቡብ ፖሊስ፣ 23:99
2ኛ ያብስራ ጃርሶ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 24:13
3ኛ ወይናረግ አብርሃም፣ መከላከያ፣ 24:41
 
200 ሜ ወንድ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ለቹ ኪያትግ፣ ሲዳማ ቡና፣ 21:44
2ኛ ገመቹ ንጋቱ፣ ኦሮ/ክልል፣ 21:48
3ኛ ምንተስኖት ወልዴ፣ ኢት/ኤሌትሪክ፣ 21:70
 
3,000 ሜ መሠ/ ሴት፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ብርሃን ገ/ጊዮርጊስ፣ኢት/ን/ባንክ፣ 9:52.00
2ኛ ሰንቦ አለማዬሁ፣ ኦሮ/ክልል፣ 9:59.55
3ኛ አለምናት ዋለ፣ አማ/ክልል፣ 10:03.07
 
3,000 ሜ መሠ/ ወንድ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ሳሙኤል ፍሬው፣ ጥሩነሽ ዲ. 8:55.35
2ኛ ሳሙኤል ድጉና፣ መከላከያ፣ 8:56.35
3ኛ ዮናታን ታደሰ፣ ኦሮ/ክልል፣ 8:56.65
 
200 ሜ ወንድ፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ አህመድ ሙሣ፣ ኦሮ/ክልል፣ 21:20
2ኛ አደም ሙሣ፣ ጥሩነሽ ዲ. 21:46
3ኛ ኒያል ኛንግ፣ ጥሩነሽ ዲ. 21:68
 
200 ሜ ሴት፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ዱርሲቱ ቦረማ፣ ኦሮ/ክልል፣ 25:28
2ኛ ፅዮን ወንደሰን፣ ኦሮ/ክልል፣ 25:61
3ኛ ሙዳይ አመንቶ፣ ደቡብ ክልል፣ 25:88
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
Similar Posts
Latest Posts from