የዛሬ መጋቢት 2/2014 ዓ.ም 5ኛ ቀን 10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች እና 3ኛ ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት፣
ወንዶች፣ 5,000 ሜ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ቦኪ ድሪባ፣ ኦሮሚያ ክልል፣14:06:68
2ኛ በረከት ዘለቀ፣ አማራ ክልል፣14:07:45
3ኛ ይሁን ፋንታሁን፣ አዲስ አበባ፣ 14:07:54
 
ወንዶች፣ 10,000 ሜ እርምጃ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ምስጋናው ዋቁማ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 42:33:52
2ኛ ፍቃዱ ጥላሁን፣ አማራ ክልል፣ 42:40:83
3ኛ መልሴ ሙሉ፣ አማራ ክልል፣ 43:04:82
 
በሴቶች፣ 10,000 ሜ እርምጃ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ውባለም ሽጉጤ፣ መከላከያ፣ 48:5:97
2ኛ አያሌ ገመቹ፣ ኦሮ/ፖሊስ፣ 49:40:01
3ኛ መታሰቢያ ወርቁ፣ አማራ ክልል፣ 49:41:45
 
ከ18 አመት በታች፣ ሴቶች፣ ጦር ውርወራ፣
1ኛ ሂሩት አረሩ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 45.66 ሜ
2ኛ ማርታ ፋፌሶ፣ ሲዳማ ክልል፣ 40.17 ሜ
3ኛ ድርቤ ሂርኮ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 37.10 ሜ
 
ከ20 አመት በታች፣ ወንዶች፣ ምርኩዝ ዝላይ፣
1ኛ አበራ አለሙ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 3.95 ሜ
2ኛ አበበ አይናለም፣ ኢት/ኤሌክትሪክ፣ 3.85 ሜ
3ኛ አብዲ ከነራ፣ ኦሮ/ፖሊስ፣ 3.50 ሜ
 
አሎሎ ውርወራ፣ ሴቶች፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ አስማረች አለምነህ፣ መከላከያ፣ 11.88 ሜ
2ኛ ቤር ኡኮት፣ ሲዳማ ቡና፣ 11.81 ሜ
3ኛ አይናለም ኩሴ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 11.05 ሜ
 
ሱሉስ ዝላይ፣ ወንዶች፣ ከ20 አመኸት በታች፣
1ኛ ኪችማን ኡጅሉ፣ ኢት/ኤሌትሪክ፣ 15.70 ሜ
2ኛ ዶል ማች፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 15.64 ሜ
3ኛ አሻደሊ አፍያንድ፣ መከላከያ፣ 15.44 ሜ
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
Similar Posts
Latest Posts from