የዛሬ ሐሙስ መጋቢት 1/2014 ዓ.ም 4 ኛ ቀን 10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች እና 3ኛ ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት፣
400 ሜ ወንዶች ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ግርማ እሸቱ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 48.05
2ኛ አብዱራህማን ቀቀቦ፣ ኢት/ስፖ/አካ/ 48.34
3ኛ ሰኚ ደመቅሳ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 48.60
 
400 ሜ ሴቶች፣ ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ሰርሌ ከርሴ፣ አማራ ክልል፣56.20
2ኛ ጽዮን ወንደሰን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 56.40
3ኛ ኪያ ሶሪ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 56.61
 
400 ሜ፣ ከ20 አመት በታች፣ ሴቶች
1ኛ ሃና ታደሰ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 54.34
2ኛ ምስጋና ኃይሉ፣ ኢት/ኤሌክትሪክ፣ 54.83
3ኛ ሽጊቱ ጩሉቃ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 55.20
 
400 ሜ፣ ከ20 አመት በታች፣ ወንዶች፣
1ኛ ዮብሰን ብሩ፣ መከላከያ፣ 46.14
2ኛ ብሩክ ታደሰ፣ ኢት/ኤሌክትሪክ፣ 46.23
3ኛ ዮሐንስ ተፈሪ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 46.33
 
3000 ሜ፣ ሴቶች፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ፅዮን አበበ፣ አማራ ክልል፣ 9:09:43
2ኛ ብርቄ ሃየሎም፣ኢት/ን/ባንክ፣ 9:09:83
3ኛ ውብርስት አስቻለው፣ አማራ ክልል፣ 9:10:10
 
አሎሎ ውርወራ፣ ከ18 አመት በታች፣ ሴቶች፣
1ኛ ስምረት አበበ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 12.67 ሜ
2ኛ ሌሊሴ ፍቃዱ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 11.64 ሜ
3ኛ ኡርቴ ኬጮ፣ ደቡብ ክልል፣10.22 ሜ
 
ጦር ውርወራ፣ ከ18 አመት በታች፣ ወንዶች፣
1ኛ ሰንበቶ እምሩ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 68.31 ሜ
2ኛ ያብባል እንዳሻው፣ አማራ ክልል፣ 66.91 ሜ
3ኛሳሙከኤል ደበላ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 65.30 ሜ
 
3000 ሜ ሴቶች ከ18 አመት በታች፣
1ኛ ሰናይት ጌታቸው፣ አማራ ክልል፣ 9:18:20
2ኛ የኔነሽ ሽመክት፣ አማራ ክልል፣ 9:21:02
3ኛ ያልጋነሽ እስከመቼ፣ መከላከያ፣ 9:23:32
 
ዲስከስ ውርወራ፣ ሴቶች፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ትዕግስት አብተው፣ መከላከያ፣ 41.12 ሜ
2ኛ ዝናዬ ኮቶላ፣ ኦሮሚያ ፖሊስ፣ 37.22 ሜ
3ኛ ማርታ በቀለ፣ ሲዳማ ቡና፣ 37.08 ሜ
 
ርዝመት ዝላይ ወንድ፣ ከ20 አመት በታች፣
1ኛ ኡመድ ኡኩኝ፣ ሲዳማ ቡና፣ 8.09 ሜ (ሪከርድ)
2ኛ ድሪባ ኩማ፣ መከላከያ፣ 7.54 ሜ
3ኛ ገለታ ዘሉባ፣ ኢት/ኤሌክትሪክ፣ 6.94 ሜ በመዝለል አሸንፈዋል።
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

 

Similar Posts
Latest Posts from