የ3ኛው ቀን ውጤቶች፣
ከ18 አመት በታች ሴቶች ከፍታ ዝላይ፣
1ኛ ኛማድ ፖል፣ከጥሩነሽ ዲባባ፣ 1.65 ሜ
2ኛ ፀሎት አለማየሁ፣ ከመከላከያ፣ 1.63 ሜ
3ኛ ሳራ ኝግዎ፣ ጋምቤላ ክልል፣ 1.50 ሜ
3ኛ ጆጎን ሃይሌ፣ ከከኢት/ስ/አካ 1.50 ሜ
 
800 ሜ ከ18 አመት በታች ሴቶች፣
1ኛ አዳነች ሔንቆ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 2:04.35
2ኛ ሣሮን በርሄ፣ አ/አ/ዮ፣ 2:04.60
3ኛ ታረቀች አሉላ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 2:05.95
 
800 ሜ ፣ ከ20 አመት በታች፣ ሴቶች፣
1ኛ ወዛም አረፋይ፣ ኢት/ን/ባ 2:02.94
2ኛ ፍቅርተ ብርሃኔ፣ ኢት/ኤሌክትሪክ፣ 2:03.37
3ኛ ዳዲ ዱቤ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 2:03.82
 
800 ሜ፣ ከ20 አመት በታች፣ ወንዶች፣
1ኛ ኤርሚያስ ግርማ፣ ሲዳማ ቡና፣1:46.79
2ኛ መርሲሞይ ካሳሁን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 1:47.25
3ኛ ሚካኤል ደረጀ፣ ከኦሮሚያ ፖሊስ፣ 1:44.00
 
ከ18 አመት በታች 2000 ሜ መሰ/ ሴቶች፣
1ኛ መሠረት የሻነህ፣ አማራ ክልል፣ 6:26.68
2ኛ ባለምላይ ሹመት፣ መከላከያ፣6:28.60
3ኛ ኬና ቱፋ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 6:33.50
 
ከ18 አመት በታች 2000 ሜ መሰ/ ወንዶች፣
1ኛ ደሴ ዳሌ፣ አማራ ክልል፣ 5:25.23
2ኛ ዲንቃ ፍቃዱ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 5:35.48
3ኛ ፎከራ ሹኔ፣ ሲዳማ ፖሊስ፣5:37.35
 
ከ18 አመት በታች ወንዶች፣ 800 ሜ
1ኛ አሸናፊ ኢበና፣ ኦሮ/ክልል፣ 1:49.33
2ኛ ሚሞ አጫሉ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 1:49.65
3ኛ ደበሌ መገርሳ፣ ኦሮ/ኢንጂ/ኮን 1:49.93
 
ዲስከስ ውርወራ ከ20 አመት በታች፣ ወንዶች፣
1ኛ ማቴዎስ ማጋኔ፣ ሲዳማ ቡና፣ 43.91 ሜ
2ኛ ሱልጣን ካሴ፣ አ/አ/ዩ፣ 42.98 ሜ
3ኛ በቀንዳ ፈርሳ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 42.73 ሜ
 
ከ18 አመት በታች፣ 100 ሜ ሴቶች፣
1ኛ ደሚቱ ሽፈራው፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 12:05
2ኛ መስከረም ትዕዛዙ፣ ደቡብ ክልል፣ 12:22
3ኛ ሮማን ፀጋዬ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 12:44
 
ከ20 አመት በታች፣ ወንዶች፣ 100 ሜ፣
1ኛ ሉቾ ኪያንግ፣ ሲዳማ ቡና፣ 10:55
2ኛ ገነቱ አሞኘው፣ መከላከያ፣ 10:60
3ኛ ሸሪፍ ረዳ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 10:71
 
ከ20 አመት በታች፣ ሴቶች፣ 100 ሜ
1ኛ ያብስራ ጃርሶ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 11:80
2ኛ ወይናረግ አብርሃም፣ መከላከያ፣ 11:98
3ኛ ባይተቱላ አላዩ፣ ደቡብ ፖሊስ፣ 12:02
 
100 ሜ፣ ከ18 አመት በታች፣ ወንድ፣
1ኛ ኡጁሉ ኩል፣ ጋምቤላ ክልል፣ 10:60
2ኛ ክብሩ መንግስቱ፣ ኢት/ስፖ/አካዳሚ፣ 10:72
3ኛ ያብስራ ባሻወረደ፣ ኢት/ስፖ/አካዳሚ፣ 10:93
 
አሎሎ ውርወራ፣ ከ18 አመት በታች፣ ወንዶች፣
1ኛ ኢብሳ ገመቹ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 15.83 ሜ
2ኛ በልስቲ ሾቴ፣ አማራ ክልል፣ 15.07 ሜ
3ኛ አብዱልፈታህ ከድር፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 14.04 ሜ
 
ርዝመት ዝላይ፣ ከ18 አመት በታች፣ ሴቶች፣
1ኛ አራያት ዴቪድ፣ ኢት/ስፖ/አካዳሚ፣ 5.59 ሜ
2ኛ ዘሪ ገመዳ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 5.57 ሜ
3ኛ ናኛክ ቾል፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ 5.48 ሜ
 
ርዝመት ዝላይ፣ ከ20 አመት በታች፣ ሴቶች፣
1ኛ ኪሩ ኡማን፣ ኢት/”ን/ባንክ፣ 5.79 ሜ
2ኛ አስቴር ቶለሳ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ 5.77 ሜ
3ኛ ማርዮ ፒዶ፣ መከላከያ፣ 5.71 ሜ በመዝለል አሸንፈዋል።
 
Similar Posts
Latest Posts from