ባሳለፍነው ሳምንትና ሰሞኑን በተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት የ2022 የቤት ውስጥ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን በኢትዮጵያውያኑ አትሌቶቻችን አበረታች ውጤቶችም ተመዝግበዋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
 
ጀርመን እና ፈረንሳይ ሃገራት በተዘጋጁ ውድድሮች
በሴቶች የ800ሜ ውድድር
4ኛ ትዕግስት ግርማ 2:01.71 በመግባት ስታጠናቅቅ
 
በወንዶች የ1500ሜ ውድድር
1ኛ ታደሰ ለሚ 3:35.84
2ኛ ሳሙኤል ዘለቀ 3:36.23
4ኛ አድሃና ካሳዬ 3:36.38
5ኛ መልክነህ አዘዘ 3:37.61
 
በሴቶች የ1500ሜ
1ኛ አክሱማዊት እምባዬ 4:02.12
2ኛ ሂሩት መሸሻ 4:02.14
3ኛ ፍሬወይኒ ሃይሉ 4:02.66
5ኛ ነፃነት ደስታ 4:10.32
 
በወንዶች የ3000ሜ ውድድር ደግሞ
1ኛ በሪሁ አረጋዊ 7:26.20
2ኛ ሳሙኤል ተፈራ 7:37.45
5ኛ ያሲን ሃጂ 7:39.23 በመግባት ሲያጠናቅቁ
 
በሴቶች የ3000ሜ ውድድር
1ኛ መቅደስ አበበ 8:36.31
4ኛ አልማዝ ሳሙኤል 8:56.04 በሆነ ጊዜ ውድድራቸውን አጠናቀዋል፡፡
ጀግኖች አትሌቶቻችን እንዲሁም አሰልጣኞቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ!
 
May be an image of 4 people and text
 
 
 
 
Similar Posts
Latest Posts from