በ39ኛው የጃንሜዳና እና 1ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር ላይ አሸናፊ ለሆኑ ቡድኖች ክቡር አቶ ቀጄላ መርዳሳ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ክቡር አምባሳደር መስፍን ቸርነት የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣ ክብርት ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ የባህልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ፣ ክብርት ኮ/ር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢ.አ.ፌ. ፕሬዝዳንትና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በጋራ በመሆን የዋንጫና የገንዘብ ሽልማት ለአሸናፊዎች ያበረከቱ ሲሆን፦
የዋንጫ አሸናፊዎች፣
በድብልቅ ሪሌ
1ኛ ኦሮሚያ ክልል፣
2ኛ ኦሮ/ኮንስትራክሽን ኢንጂ/ኮ
3ኛ ኢት/ ኤሌትሪክ፣
6 ኪሜ ወጣት ሴቶች፣
1ኛ አማራ ክልል፣ በ20 ነጥብ፣
2ኛ ኦሮሚያ ክልል፣ በ74 ነጥብ፣
3ኛ ኦሮ/ፖሊስ፣ በ117 ነጥብ፣
8 ኪሜ ወጣት ወንዶች፣
1ኛ አማራ ክልል፣ በ29 ነጥብ፣
2ኛ ኦሮሚያ ክልል፣ በ44 ነጥብ፣
3ኛ ኢት/ኤሌትሪክ፣ በ76ነጥብ፣
10 ኪሜ አዋቂ ሴቶች፣
1ኛ ኦሮሚያ ክልል፣ በ20 ነጥብ፣
2ኛ አማራ ክልል፣ በ30 ነጥብ፣
3ኛ ኢት/ ኤሌትሪክ፣ በ61 ነጥብ፣
10 ኪሜ አዋቂ ወንዶች፣
1ኛ ኢት/ኤሌትሪክ፣ በ22 ነጥብ፣
2ኛ አማራ ክልል፣ በ39 ነጥብ፣
3ኛ መከላከያ በ66 ነጥብ፣
ሻምፒዮናው የኢትዮጵያ የህዝብ መዝሙር ተዘምሮ በድምቀት ተጠናቋል።
Similar Posts
Latest Posts from