በ39ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል እና 1ኛው የምስራቅ አፍሪካ የሀገር አቋራጭ ውድድር ላይ ለምትሳተፉ አትሌቶችና አሰልጣኞች በሙሉ !
 
 
 
በውድድሩ ላይ ምትካፈሉ አትሌቶችና ዳኞች የኮቪድ ምርመራ ውጤታችሁን በነገው እለት ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ ለፌዴሬሽኑ የህክምና ክፍል በትንሿ የመረብ ኳስ ስቴድየም እንድታቀርቡ እያሳሰብን በተለያየ ምክንያት ምርመራ ያላደረጋችሁ በሙሉ ነገ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት በትንሿ የመረብ ኳስ ስቴድየም በመገኘት ምርመራ እንድታደርጉ እያሳሰብን ምርመራውን ያላደረገ ማንኛውም አትሌትም ሆነ ዳኛ በውድድሩ ላይ መሳተፍ እንደማይችል የህክምና ክፍሉ በጥብቅ ያሳስባል፡፡
Similar Posts
Latest Posts from