የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር “ለሀገሬ ሰላም እሮጣለሁ!” በሚል መርህ በቢሾፍቱ ከተማ ባዘጋጀው 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድር አሸናፊዎች
 
በሴቶች
1ኛ ግርማዊት ገ/እግዚአብሔር ከኢት/ኤሌክትሪክ
2ኛ ብርቱካን ወልዴ በግል
3ኛ ጥሩዬ መስፍን በግል
4ኛ አይናዲስ መብራት ከኢት/ኤሌክትሪክ
5ኛ አንችንአሉ ደሴ ከፌ/ማረሚያ
6ኛ ፍቅርተ ወረታ ከመከላከያ
7ኛ አበራሽ መናስቦ ከኢት/ኤሌክትሪክ
8ኛ አዲስ ተሾመ ከኢት/ኤሌክትሪክ ከ1-8ኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቁ ሲሆን
 
በወንድ አትሌቶች ደግሞ
1ኛ) ገመቹ ዲዳ ከኢት/ኤሌክትሪክ
2ኛ) አንተንአየሁ ዳኛቸው ከመከላከያ
3ኛ) ሲሳይ ፍቃዱ ከገመዶ ማኔጅመንት
4ኛ) ባዘዘው አስማረ ከመርሻ ማኔጅመንት
5ኛ) አብዱ አስፋው ከይረፉ ማኔጅመንት
6ኛ) ሃብታሙ አባዲ ከኢት/ኤሌክትሪክ
7ኛ) በረከት ነጋ ከገመዶ ማኔጅመንት
8ኛ) ኡስደን መሃመድ ከመከላከያ ከ1-8ኛ በመሆን አጠናቀዋል።
 
ለውድድሩ መሳካት የተለያዩ አካላት ላበረከቱት አስተዋጽኦ የምስክር ወረቀት በኮማንደር አትሌት ማርቆስ ገነቲ ተሰጥቷቸዋል።
በሴትና በወንድ የቡድን ዋንጫ አሸናፊ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ሲሆን የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ለዝግጅቱ መሳካት ለነበረው የጎላ ሚና የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።
 
 
 
 
 
 
 
 
 
Similar Posts
Latest Posts from